Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የባሕር ኃይሉ በአሠራርና አደረጃጀት አቅሙን እያጠናከረ መምጣቱ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ኃይል በአሠራርና አደረጃጀት አቅሙን በይበልጥ እያጠናከረ መምጣቱን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጪ ግንኙነት እና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታውቋል።
ቋሚ ኮሚቴው በባሕር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ተገኝቶ ጉብኝት ካደረገ በኋላ ተቋሙ እስካሁን…
በኦሮሚያ ክልል ከ455 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ግንባታ ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንገድና ሎጂስቲክስ ቢሮ ከ455 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአዳዲስ መንገዶች ግንባታ ማከናወኑን አስታወቀ፡፡
በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 227 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን አዳዳስ የመገድ ግንባታ መከናወኑን…
ከ12 ሺህ በላይ የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ከ12 ሺህ ለሚልቁ የአገልግሎት ጥያቄዎች የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት መስጠቱን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት አስታወቀ፡፡
አገልግሎቱ የተሰጠው በምርት ጥራት የፍተሻ ላቦራቶሪ፣ በወጪና ገቢ ምርት ኢንስፔክሽን…
የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት በጋራ የመልማት ቀጣናዊ ፖሊሲን እንደሚያጸና ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ስምምነት ብሔራዊ ጥቅሟን የሚያስጠብቅና በቀጣናው የምትከተለውን በጋራ የመልማት ፖሊሲ የሚያጸና መሆኑን ሚኒስትሮች ገለጹ።
የባህር በር የማግኘት ጉዳይ የህልውና እና የሉዓላዊነት ጉዳይ መሆኑን ሁሉም…
በኦሮሚያ ክልል የአፈር አሲዳማነትን ለመከላከል 276 ሚሊየን ብር ተመድቧል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአፈር አሲዳማነትን ችግር ለመከላከል 276 ሚሊየን ብር መመደቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ኤሊያስ ከድር÷ በክልሉ 43 ከመቶው መሬት አሲዳማ በመሆኑ ምርታማነት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ መሆኑን…
በሕገ-ወጥ መንገድ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ
በሕገ-ወጥ መንገድ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ የውጪ ሀገር ዜጎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ እንዲመዘገቡ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት…
4 ሚሊዮን ገደማ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል – ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽንና በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ በኢትዮጵያ እየተከናወነ ያለውን ወቅታዊ የሰብዓዊ…
በኦሮሚያ ክልል 150 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር መደበኛ ኮምፖስት ለማዘጋጀት ታቅዶ እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 150 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር መደበኛ ኮምፖስት ለማዘጋጀት ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡
አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ በክልሉ ለተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት…
የ502 መስሪያ ቤት ኃላፊዎችን ስም የያዙ ማህተሞችን ጨምሮ የወንጀል ድርጊት ይፈጸምባቸው የነበሩ ቁሳቁሶች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ502 መስሪያ ቤት ኃላፊዎችም ስም ይዘው የተዘጋጁ ሀሰተኛ ማህተሞችን ጨምሮ የወንጀል ድርጊት ይፈጸምባቸው የነበሩ ቁሳቁሶች ተያዙ።
ፖሊስ በአራተኛ ሳምንት ኦፕሬሽን 728 መዝገቦችን ማደራጀቱን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የአዲስ…
በመዲናዋ መመዘኛ ፈተናውን ከወሰዱ ዳይሬክተርና ቡድን መሪዎች 34 በመቶዎቹ ማለፋቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባበ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ሰራተኞች የተሰጠው የቴክኒክና ባህሪ ብቃት ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው እና ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች የተሰጠው ፈተና…