Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሐሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ፖሊስ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ መረጃ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ።
ፖሊስ ባስተላለፈው መልዕክት÷ የአዲስ አበባ ሰላም መሆን እንቅልፍ የነሳቸው ግለሰቦችና ቡድኖች የሐሰት መረጃዎችን በማሰራጨት ሕብረተሰቡን…
ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሀገራችን ኢኮኖሚ የሚጫወቱት ሚና ወሳኝ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ማኀበረሰብ በተለይም ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሀገራችን ኢኮኖሚ የሚጫወቱት ሚና ወሳኝ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዛሬ ከታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች…
የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዳግም ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ምርት ሒደት መመለሱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡
የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ እንደገለጹት÷ በሰሜኑ ግጭት ምክንያት ባለፉት ግዜያት ሥራ አቁሞ የቆየው የመቀሌ ኢንዱስትሪ…
በክልሉ የመድሐኒት ይዘት ያላቸው ምግቦች ህገ ወጥ ንግድና ዝውውር ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመድሐኒት ይዘት ያላቸው ምግቦችን ህገ ወጥ ንግድና ዝውውር ላይ የሚመክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩም የክልሉ ምክትል ርዕስ መስተዳደር አቶ እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…
ጠንካራ የአየር ሃይል ተቋም የምንገነባው ሀገርና ህዝብ በሰላም እንዲኖር ነው – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ አየር ሃይል የምንገነባው ሀገርና ህዝብ በሰላም እንዲኖር ነው ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ።
ሌ/ጄ ይልማ ዛሬ ለከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት የማልበስ ሥነ-ሥርዓት በተካሄደበት ወቅት…
ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች ጋር እየመከሩ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች ጋር እየመከሩ ነው።
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ፣ በምክክሩ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ…
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ አበረታታለሁ – ሚኒስቴሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ የተለያዩ የማበረታቻ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ በርኦ ሐሰን ገለጹ፡፡
በዚሁ መሠረት÷ ሙሉ በሙሉ ተገጣጥመው ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገቡ የኤሌክትሪክ…
የሀገር ውስጥ የምግብ ምርትን ማሳደግ ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስርአተ-ምግብን ለማሻሻል የሀገር ውስጥ የምግብ ምርትን ማሳደግ ላይ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከቺልድረንስ ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን (ሲፍ) ዳይሬክተር እና ልዑካን ቡድኑ ጋር ተወያይተዋል።…
በሚኒስትሮች የተመሩ የተለያዩ ልዑኮች የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች የተመሩ የተለያዩ የድጋፍ እና ክትትል ልዑካን ቡድኖች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡
በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል…
80 የፋይናንስ ተቋማት የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ አባል ሆነዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን 80 ያህል የፋይናንስ ተቋማት የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ አባል መሆናቸው ተገለፀ።
የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ የግንዛቤ ፈጠራና የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ምክትል ገዥና…