Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ ከታህሳስ 18 እስከ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል  ነው 404 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና…

በመዲናዋ 30 የእግረኛ ማቋረጫ ተሻጋሪ ድልድዮችና መተላለፊያዎች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በቀላል ባቡርና ቀለበት መንገዶች 30 የእግረኛ ማቋረጫ ተሻጋሪ ድልድዮችና መተላለፊያዎች ሊገነቡ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ። የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ እያሱ ሶሎሞን ÷…

አብርሆት ቤተመጻሕፍት ዓለም አቀፉን የሲልክ ሮድ የቤተመጻሕፍት ጥራት ጥምረት ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተመጻሕፍት ዓለም አቀፉን የሲልክ ሮድ የቤተመጻሕፍት ጥራት ጥምረት መቀላቀሉ ተነገረ። ቤተመጻሕፍቱ ይህንን ጥምረት የተቀላቀለው ከተገነባ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ጥራትና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት መስጠት በመቻሉ መሆኑን…

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ካዛብላንካ ሞሮኮ የጭነት በረራ አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ካዛብላንካ ሞሮኮ አዲስ የጭነት በረራ አገልግሎት መጀመሩን ገለጸ፡፡ አዲሱ አገልግሎት የሰሜን አፍሪካ መግሪብ ቀጣና ወደ ዓለም አቀፉ የጭነት አገልግሎት መዳረሻዎች ያካተተ አዲስ ምዕራፍ መሆኑንም የኢትዮጵያ ዓየር…

በአዲስ አበባ 210 ሺህ 586 አጠቃላይ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት 210 ሺህ 586 አጠቃላይ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ማከናወኑን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ከላይ የተጠቀሰው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ የተከናወነው በወቅቱ፣…

ጠንካራ የሎጂስቲክስ ሥርዓት ለመገንባት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የሎጂስቲክስ ዘርፉ በስትራቴጂ እንዲመራና ጠንካራ ሎጂስቲክስ ለመገንባት በትኩረት እየሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ደንጌ ቦሩ ተናገሩ። በኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን አዘጋጅነት በኢትዮጵያ የሎጂስቲክስ ዘርፍ መሪ…

በኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የተፈረመው ስምምነት የወጣቶች ጥያቄና ድል ነው – ፌደሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ወጣቶች ዘንድ ለረጅም ጊዜ ሲነሳ የቆየው የወደብ ጥያቄ በስምምነት መመለሱ የትውልዶች ድል ነው ሲል የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌደሬሽን ገለጸ። ፌደሬሽኑ በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ መካከል የተፈረመውን ሁሉን አቀፍ የትብብር አጋርነት የመግባቢያ…

የሀርቡ ነዋሪዎች ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የሚያስችላትን ስምምነት በመፈረሟ ደስታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ከተማ ነዋሪዎች ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊላንድ ጋር በመፈራረሟ በአደባባይ በመውጣት የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል፡፡ በድጋፍ ሰልፉ የተገኙት የከተማዋ ነዋሪዎችም ኢትዮጵያ የባሕር በር…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጋር በወታደራዊ ትብብር ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ኑህ ኢስማኤል ታኒ ጋር በወታደራዊ ትብብር ዙሪያ ተወያዩ። በሶማሊላንድ  ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ኑህ ኢስማኤል ታኒ…

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል አማራጮች የ2 ነጥብ 8 ትሪሊየን ብር ግብይት ተፈጽሟል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት አመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት በዲጂታል አማራጮች የ2 ነጥብ 8 ትሪሊየን ብር ግብይት መፈጸሙን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ። የባንኩ የዲጂታል ባንኪንግ ዲቪዥን የመርቸንትና የኤጀንት ማኔጅመንት ዳይሬክተር ብሌን ኃይለሚካኤል÷…