Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሞተር ሳይክሎች እና ከባድ ተሸከርካሪዎች ክልከላ የተደረጉባቸው መንገዶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞተር ሳይክሎችና ከሁለት ቶን በላይ የሆኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች መንቀሳቀስ የመይችሉባቸውን መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አደርጓል ።
መንግዶቹ ቦሌ - በኦሎምፒያ - መስቀል አደባባይ - ብሔራዊ ቤተ -መንግሥት እንዲሁም አራት ኪሎ…
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ተጠሪ ተቋማት የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል፡፡
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርቷል፡፡
በፕሮግራሙ…
አብርሆት ቤተ መጻሕፍት የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተ መጻሕፍት የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ።
አብርሆት ቤተ መጻሕፍት ማዕድ ያጋራው በከተማው ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና የጎዳና ተዳዳሪዎች መሆኑ ተገልጿል።
በማዕድ ማጋራት መርሃግብሩ ላይ የተገኙት…
የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎችና አምባሳደሮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና አምባሳደሮች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት ለኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በኢትዮጵያ የጀርመንና የጣልያን ኤምባሲዎች በመልካም ምኞት መልዕክታቸው…
ከንቲባ አዳነች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን በማስመልከት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ዜጎች ማዕድ አጋሩ።
የገና በዓልን በማስመልከት በከተማዋ በሚገኙ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት የማዕድ ማጋራት ተከናውኗል፡፡…
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ኢትዮጵያን ጨምሮ በአርመን፣ ሩሲያ፣ ግብጽ፣ ቤላሩስ፣ ጆርጅያ፣ ካዛኪስታን፣ ሞልዶቫ፣ ሞንቴነግሮ ሰርቢያና በሰሜን መቄዶንያ በተለያየ ሐይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓት እየተከበረ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ…
አቶ አደም ፋራህ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም÷በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍስሃ፣ የቸርነትና የልግስና እንዲሆን መልካም…
“የአእላፋት ዝማሬ” የተሰኘ የምስጋና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን አስመልክቶ "የአእላፋት ዝማሬ" የተሰኘ መርሐ ግብር በቦሌ ደብረ ሳሌም መድሃኒዓለም ካቴድራል እየተካሄደ ነው፡፡
መርሐ ግብሩን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ…
የመግባቢያ ስምምነቱ በሰጥቶ መቀበልና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ነው – አምባሳደር ጄ ፒተር ፋም
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ መካከል የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት በሰጥቶ መቀበልና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ነው ሲሉ በሣህል ቀጠና የቀድሞ የአሜሪካ ልዩ መልክተኛና የአትላንቲክ ካውንስል የፖለቲካ ጉዳዮች ተመራማሪ አምባሳደር ጄ ፒተር ፋም…
ሕብረተሰቡ ከእርድ የሚገኘውን ቆዳና ሌጦ በጥንቃቄ አዘጋጅቶ ለገበያ እንዲያቀርብ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገና እና ጥምቀት በዓላት ከሚፈጸም እርድ የሚገኘውን ቆዳና ሌጦ በጥንቃቄ በማዘጋጀት በወቅቱ ለገበያ ማቅረብ እንደሚገባ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ማዕከል አሳሰበ፡፡
በኢትዮጵያ በተለያዩ በዓላት ወቅት ከሚፈጽም እርድ ለሀገሪቱ…