Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ከበዓላት ጋር በተያያዘ የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳይኖር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገና (ልደት) እና ጥምቀት በዓላት የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶች አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት የተቀናጀ ስራ እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሰውነት…

በአማራ ክልል 487 ቢሊየን ብር ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 487 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ 1 ሺህ 12 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ሃላፊ አቶ እንድሪስ አብዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በክልሉ በተለያዩ…

አብሮነትን በዘላቂነት ለመገንባት አስተሳሳሪ ትርክቶችን መገንባት ያስፈልጋል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር አብሮነትን በዘላቂነት ለመገንባት አስተሳሳሪ ትርክቶችን መገንባት ያስፈልጋል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ "ብዝሃነትን መኖር” በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የአብሮነት ቀን በመከበር ላይ ይገኛል።…

ለበዓል ገበያ የምርት እጥረት እንዳይኖር በቅንጅት እየተሠራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገና (ልደት) እና ጥምቀት በዓላት አስፈላጊ የሆኑ ምርቶች አቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዓላቱን ታሳቢ ያደረገ መነሻ ዕቅድ ተዘጋጅቶ÷ ለዋጋ ንረት…

በኦሮሚያ ክልል ከግማሽ ሚሊየን በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የውኃ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት በቅተዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ500 ሺህ በላይ ወገኖችን መድረስ የቻሉ 2 ሺህ 618 የውኃ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት መደረጋቸውን የክልሉ ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ መሐመድ ኑራ (ኢ/ር) ለፋና…

ኢትዮጵያውያን ዕዳዎችን ወደ ምንዳ በመቀየር የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን እናደርጋለን – ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ዕዳዎችን ወደ ምንዳ በመቀየር አዳዲስ ታሪክ በመጻፍ መጭው ትውልድ ሲዘከረው የሚኖር ደማቅ አሻራዎችን በማሳረፍ የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን እናደርጋለን ሲል ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፡፡ ፓርቲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳለው ፥…

በውጭ ሀገራት የ’’ወደ ሀገር ቤት ጉዞ ጥሪ’’ እንቅስቃሴ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ ሁለተኛው ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲጓዙ በተለያዩ ሀገራት ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በውጭ ለሚኖሩ ሁለተኛ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡…

ለበዓል ጤናማነቱ የተረጋገጠ የዕርድ አገልግሎት ለመሥጠት ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለገና በዓል ጤናማነቱ የተረጋገጠ የዕርድ አገልግሎት ለመሥጠት ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሰይድ እንድሪስ÷ የበዓል የሥጋ አቅርቦትን በተመለከተ ከአዲስ አበባ አርሶ አደርና የከተማ ግብርና…

ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ የተቀበሉ የመሬት ሊዝ አስተዳደር ሰራተኞች እጅ ከፍንጅ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ የተቀበሉ የመሬት ሊዝ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ሰራተኞች እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጉዳይ ለመፈፀም 1 ሚሊየን 400 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበሉ ሁለት የመሬት ሊዝ…

የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት የወንጪ ደንዲ ሐይቅ ኢኮ ቱሪዝምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የወንጪ ደንዲ ሐይቅ ኢኮ ቱሪዝምን ጎበኙ፡፡ በጉብኝት መርሐ-ግብሩ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር አብርሐም በላይ (ዶ/ር)፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣…