Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የተመራ ልኡክ ጅግጅጋ ገባ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የተመራ ልኡክ ዛሬ ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል።
ልዑኩ ጅግጅጋ በሚገኘው ገራድ ዊልዋል አውሮፕላን ማረፊ ሲደርስም በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሐመድ እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወቅታዊ የክልሉ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ በሆሳዕና ከተማ እየመከረ ነው።
በመድረኩ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሳውን ጨምሮ በክልሉ የሚገኙ የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊዎችና የፖሊስ ኮሚሽነሮች ተገኝተዋል፡፡
ምክክሩ…
የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት ለቀጣናዊ ውህደት ጉልህ ሚና አለው – አምባሳደር ጀማል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነት ለቀጣናዊ ውህደት፣ ሰላም እና ብልፅግና ጉልህ ሚና አለው ሲሉ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ተናገሩ፡፡
የኢትዮጵያን የባህር በር የማግኘት ፍላጎት እውን የሚያደርግ፣ የባህር በር…
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አዲስ አሰራር ወደ ስራ ማስገባቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለተገልጋዮች አዲስ አሰራርን ወደ ስራ ማስገባቱን አስታወቀ።
በበይነ መረብ አማካኝነት የትምህርት መረጃ ማጣራት፣ የትምህርት ማስረጃ ለሌላ ተቋማት መላክ ፣ ድጋሚ የትምህርት ማስረጃ…
በአማራ ክልል የሚከበሩ በዓላትን ምክንያት በማድረግ አዳዲስና ተጨማሪ በረራዎች ተጀምረዋል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚከበሩ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ወደ ተለያዩ የክልሉ ከተሞች አዳዲስና ተጨማሪ በረራዎች መጀመራቸው ተገልጿል፡፡
የአማራ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አቶ ጣሂር መሃመድ እንደገለጹት፥ በክልሉ በታኅሣስ ወር መጨረሻ ቀናት…
ብሔራዊ የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅቃሴ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ዛሬ ተካሂዷል።
''የአንድ ሰዓት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሚሊዮኖች" በሚል መሪ ሀሳብ የተካሄደው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መርሃ ግብር ህብረተሰቡ ማህበራዊ…
በክልሉ በመኸር ወቅት የተገኘውን የስንዴ ልማት ውጤት በበጋ ለመድገም እየተሰራ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመኸር ወቅት በስንዴ ሰብል ልማት የተገኘውን አበረታች ውጤት በበጋ ለመድገም በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡
በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ…
በሚቀጥሉት ሰባት ቀናት የሚኖረው የአየር ሁኔታ ለድህረ ሰብል ስብሰባ አመቺ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት ሰባት ቀናት ውስጥ የሚኖረው የአየር ሁኔታ በአሁኑ ወቅት በመከናወን ላይ ለሚገኘው የድህረ ሰብል ስብሰባ እንቅስቃሴ አመቺ ሁኔታን እንደሚፈጥር ተገልጿል፡፡
በደቡብ አጋማሽና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የሚኖረው…
ኢትዮጵያ የባህር በር ተጠቃሚ መሆኗ ለቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ስበት የጎላ አስተዋጽኦ አለው – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባህር በር ተጠቃሚ መሆኗ ለቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ስበት የጎላ አስተዋጽኦ እንዳለው ምሁራን ገለጹ፡፡
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት ተመራማሪና መምህሩ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር)÷ ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር…
የሀገር አቀፍ ሕግ አውጪዎች የጋራ የምክክር መድረክ በሐረር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር አቀፍ ሕግ አውጪዎች የጋራ የምክክር መድረክ በሐረር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ ቤት ፕሬዚዳንት…