Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአማራ ክልል የፀጥታ ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እያሳየ ነው – ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እያሳየ መሆኑን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥና የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ።
ኮማንድ ፖስቱ ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ አመራሮች እንዲሁም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው…
ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ሕብረት የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ሕብረት የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምት ተፈራርመዋል፡፡
የድጋፍ ስምምነቱን የተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ እና በአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎና…
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ ዛሬ ረፋድ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት አቀባበል…
በጠለፋና አስገድዶ መድፈር የተከሰሰው ሳጅን የኋላመብራቴ ወ/ማሪያም በእስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ተበዳይ የሆነችውን ፀጋ በላቸውን በመጥለፍ እና አስገድዶ በመድፈር የወንጀል ድርጊት የተከሰሰው ሳጅን የኋላመብራቴ ወ/ማሪያም ላይ በእስራት እንዲቀጣ ተወሰነ።
የሲዳማ ክልል ፍትህ ቢሮ እንዳስታወቀው÷ ሳጅን የኋላመብራቴ በቀን…
ከሕዝቡ የሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙ ቅድሚያ ለሠላም ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይገባል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሕዝቡ የሚነሱ የኑሮ ውድነት፣ የመልካም አስተዳደር እና ሌሎች ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙ ቅድሚያ ለሠላም ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡
የምክር ቤቱ 13 ቋሚ ኮሚቴዎች…
ሳዑዲ በህገወጥ መንገድ ወደሀገሯ ገብተው በማቆያ የሚገኙ ዜጎችን በተመለከተ በጋራ መስራት እንደምትፈልግ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ድንበር ጥሰው ወደ ሳዑዲ አረቢያ የገቡና በማቆያ የሚገኙ ዜጎችን በተመለከተ በጋራ መስራት እንደሚያስፈልግ የሀገሪቱ አስተዳደር ሚኒስትር ልዑል አብዱልአዚዝ ቢን ሳዑድ ቢን ናይፍ አስታወቁ፡፡
ሚኒስትሩ በሳዑዲ አረቢያ…
በአማራ ክልል የገናና የጥምቀት በዓላት እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ ዝግጅት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የገና፣ የጥምቀት እና ሌሎች በዓላት ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ በቂ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ሃላፊ አቶ ጣሂር መሃመድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የአማራ ክልል መንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች የተሃድሶ ስልጠና ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግስት ያደረገውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የገቡ ታጣቂዎች በዘጠኝ የተሃድሶ ማዕከላት ስልጠና መጀመራቸውን የክልሉ ሠላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ከ700 በላይ ታጣቂዎች በጠዳ ተሃድሶ…
አደንዛዥ ዕጾችን ወደውጭ ሀገር ይዘው ሊወጡ የነበሩ የውጭ ሀገር ዜጎች በጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕግ የተከለከሉ አደንዛዥ ዕጾችን ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ጊኒ ኮናክሪ እና ወደ ፊሊፒንስ ማኒላ ከተማ ይዘው ሊወጡ ሲሉ በቁጥጥር ስር የዋሉ የውጭ ሀገር ዜጎች እስከ 7 ዓመት ከ8 ወራት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ፡፡
የቅጣት…