Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በጅማ ከተማ በሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ላይ የሚሳተፉ አካላትን ለመመልመል ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ላይ የሚሳተፉ የማሕበረሰብ አባላትን ለመመልመል ከኦሮሚያ ክልል ሰባት ዞኖች፣ አራት ከተማ አስተዳዳሮች እና 109 ወረዳዎች ለተውጣጡ ተባባሪ አካላት በጅማ ከተማ ስልጠና እየተሰጠ ነው። በስልጠና መድረኩ 791…

ዳሸን ባንክና የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ አዲስ የዓየር ትራንስፖርት ክፍያ አገልግሎት ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ እና የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ደንበኞች የዓየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቅመው ክፍያ ቆይተው የሚከፍሉበትን አዲስ አማራጭ በጋራ አስተዋወቁ። የዳሽን ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ ዮሐንስ ሚሊዮን እንደጠቆሙት÷ ‘ጉዞዎ…

የትግራይ ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴን ዳግም የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ወረርሽኝ እና በጦርነት ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረውን የትግራይ ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴ ዳግም በይፋ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በመቐለ ከተማ እየተካሄደ ነው። በጦርነቱ ወቅት ጥቃት የደረሰባቸውን ተቋማት መልሶ አገልግሎት ላይ ለማዋልና…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። የክልሉ ካቢኔ በመጀመሪያ በምግብ እና መድሐኒት አስተዳደር ረቂቅ ደንብ አጀንዳ ዙሪያ ተወያይቷል። የምግብና መድሐኒት አስተዳደር ረቂቅ ደንብ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለአምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል እድሳት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል እድሳት ማድረግ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ይህን ተከትሎ ከኅዳር 1 እስከ ታኅሣሥ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ 100 ሺህ ደንበኞች ውላቸውን ማደሳቸው ነው…

ላዳ ታክሲዎችን በአዲስ ለመተካት የሚደረገውን ጥረት ለደገፉ አካላት ምስጋና ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እድሜ ጠገብ የላዳ ታክሲዎችን በአዲስ ለመተካት የሚደረገውን ጥረት ለደገፉ አካላት ምስጋና የማቅረብ መርሃ ግብር በወዳጅነት ፓርክ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤትና የገንዘብ ሚኒስቴርን ጨምሮ አሮጌ የሆኑትን የላዳ…

በጎንደር ተቋርጠው የነበሩ የመንገድ አውታሮች ግንባታን ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጠው የነበሩ የመንገድ አውታሮች ግንባታን ለማጠናቀቅ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር አካባቢ ፕሮጀክቶች አስተዳደር ጽህፈት ቤት ገለጸ። በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር አካባቢ ፕሮጀክቶች አስተዳደር…

ሩሲያ በጋዛ እየተካሄደ ያለው ጦርነት በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በእስራዔል እና በጋዛ መካከል የቀጠለው የጦርነት አዙሪት በአስቸኳይ እንዲቋጭ አሳሰበች፡፡ የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ታስ ለተሰኘው የሀገራቸው ዜና አገልግሎት በሠጡት ቃለ መጠይቅ፥ በጋዛ እና በመካከለኛው ምሥራቅ ቀጣና…

የአማራ ክልል የፀጥታ ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እያሳየ ነው – ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እያሳየ መሆኑን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥና የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ። ኮማንድ ፖስቱ ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ አመራሮች እንዲሁም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው…

ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ሕብረት የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ሕብረት የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምት ተፈራርመዋል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ እና በአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና…