Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉን የስደተኞች መርህ በመከተል ለስደተኞች ድጋፍ እያደረገች ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉን የስደተኞች መርህ በተከተለ መንገድ ለስደተኞች ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እያደረገች መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)÷ ከሁለተኛው የዓለም አቀፍ የስደተኞች ፎረም ጎን ለጎን…

በአማራ ክልል እየተፈጠሩ ያሉ የህዝብ ግንኙነት መድረኮች ውጤት እየተመዘገበባቸው ነው – ብ/ጄ ዘውዱ ሰጥአርጌ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ወደ ተሟላ ሰላም ለመመለስ ከኀብረተሰቡ ጋር እየተፈጠሩ ያሉ የህዝብ ግንኙነት መድረኮች መልካም ውጤት እየተመዘገበባቸው መሆኑን በምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ደሴ ቅርንጫፍ ሰብሳቢ ብርጋዲየር ጄኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ ገለጹ። ኮማንድ…

አየር ኃይል ስብዕናችንን የቀረጸና የሀገር ፍቅር ስሜት ያወረሰን ተቋም ነው – የቀድሞ አባላት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ስብዕናችንን የቀረጸ፣ የሀገር ፍቅር ስሜት ያወረሰንና ለሀገር እንድንኖር መሠረት የሆነን ተቋም ነው ሲሉ የቀድሞ አየር ኃይል አባላት ተናገሩ። የአቪዬሽን ትምህርታቸውን በቀድሞዋ ሶቪዬት ሕብረት የተከታተሉት የአየር ኃይል…

በአዲሱ ክልል ለዓመታት ሲነሱ ለነበሩ የሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ተሰጥቷል – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ አቀፍ ክልላዊ የምክክር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ነው የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው በዚህ ወቅት እንደገለጹት÷ በአዲሱ ክልል ለረጅም ዓመታት ሲቀርቡ የነበሩ የዞንና የልዩ ወረዳ መዋቅር…

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምርቶች የደህንነት ማረጋገጫና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅ በሙሉ ድምፅ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምርቶች የደህንነት ማረጋገጫና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምፅ አፀደቀ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ሲሆን÷ በጉባዔው…

“የመደመር ጉዞ” የፓናል ውይይት በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመደመር ጉዞ'' የፓናል ውይይት “የመደመር ትሩፋቶች ለተሻለ ነገ” በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነዉ ። በውይይቱ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)ን…

ተመድ ኢትዮጵያውን የመፍትሄ አቅራቢዎች እንዲሆኑ ለማስቻል የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ኢትዮጵያውን ለማህበረሰባቸው ችግሮች የመፍትሄ አቅራቢዎች እንዲሆኑ ለማስቻል የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታወቀ። በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመጀመሪያ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግበት የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ በተጨማሪም የተለያዩ…

ኢትዮጵያ አየር ኃይል ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ነው – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በሁሉም ዘርፎች ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ። የመጀመሪያው የአፍሪካ አየር ኃይል አዛዦች ፎረም በቢሾፍቱ እየተካሄደ ሲሆን÷ በፎረሙ…

10 ነጥብ 5 ሚሊየን ሔክታር የደረሰ ሰብል መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10 ነጥብ 5 ሚሊየን ሔክታር መሬት ላይ የደረሰ ሰብል መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ከበደ ላቀው እንዳሉት÷በመኸር እርሻ ከለማው 17 ነጥብ 5 ሚሊየን ሔክታር መሬት ውስጥ…