Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ አየር ኃይል ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ነው – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በሁሉም ዘርፎች ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ። የመጀመሪያው የአፍሪካ አየር ኃይል አዛዦች ፎረም በቢሾፍቱ እየተካሄደ ሲሆን÷ በፎረሙ…

10 ነጥብ 5 ሚሊየን ሔክታር የደረሰ ሰብል መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10 ነጥብ 5 ሚሊየን ሔክታር መሬት ላይ የደረሰ ሰብል መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ከበደ ላቀው እንዳሉት÷በመኸር እርሻ ከለማው 17 ነጥብ 5 ሚሊየን ሔክታር መሬት ውስጥ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዋጽዖ ያበረከቱ ምሁራንን ሸለመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተለየዩ ዘርፎች ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ምሁራን ሽልማት ሰጠ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ሽልማቱን የሰጠው ለባህሩ ዘውዴ (ፕ/ር)፣ ጌትነት ታደለ (ፕ/ር) እንዲሁም በቀለ ጉተማ (ፕ/ር) ነው፡፡…

ኢትዮጵያ በተመድ የፀረ-ሙስና ስምምነት የአባል አገራት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአሜሪካ አትላንታ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀረ-ሙስና ስምምነት የአባል ሀገራት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በጉባዔው ላይ የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ…

ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ውጤታማ ለማድረግ የተለየ ትኩረት ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በደቡብ ምዕራብ ክልል የሚገኘውን ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 የስኳር ፋብሪካዎችን ጎብኝቷል፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ቡድን አስተባባሪ አቶ ኢያሱ ዛላ በፕሮጀክቱ ዙሪያ ያለውን ችግር በአንድ ጊዜ መፍታት…

ኢትዮጵያ እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም ትብብራቸውን በይበልጥ ለማሳደግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ረዳት ዋና ዳይሬክተር ቫለሪ ጓርኔሪ ጋር ዛሬ በጄኔቫ ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል፡፡ በጄኔቫ እየተካሄደ ከሚገኘው 2ኛው ዓለም አቀፍ የሥደተኞች ፎረም ጎን ለጎን…

የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም ፋይናንስ የማሰባሰብ ስራ መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም ከልማት አጋሮች ጋር በመሆን ፋይናንስ የማሰባሰብ ስራ መጀመሩን ገለጸ፡፡ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም እስከ አሁን የተከናወኑ ተግባራትን በማስመልከት የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን…

በአማራ ክልል ከ35 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሐብቶች እንዲያለሙ ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ35 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሐብቶች መሬት ወስደው እንዲያለሙ የክልሉ ኢንቨስትመንት ቦርድ ውሳኔ አሳለፈ። የአማራ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ እንድሪስ አብዱ እንደገለጹት፥ ባለሐብቶቹ…

ለኢትዮጵያ የፓስፖርት ቴክኖሎጂ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል የተባለ ሥምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ የፓስፖርት ቴክኖሎጂ አዲስ ምዕራፍ መከፈቱን አመላካች የተባለለት ሥምምነት በዛሬው ዕለት በተለያዩ ተቋት መካከል ተፈርሟል፡፡ የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት፣ ቶፓን ግራቪቲ ኢትዮጵያ አክስዮን ማኅበር፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት…

በኢትዮጵያና በብሪታኒያመካከል ያለውን የልማት ትብብር በይበልጥ ማሣደግ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በብሪታኒያ መካከል ያለውን የልማት ትብብር በይበልጥ ማሣደግ እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ አመላከቱ፡፡ አቶ አሕመድ ሺዴ ከብሪታኒያ የውጭ የጋራ ብልጽግናና ልማት ጽሕፈት ቤት ቋሚ ተጠሪ ኒክ ዳየር ጋር በሀገራቱ የልማት…