Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ በዳያስፖራ አገልግሎት ያላትን ልምድ ለኬንያ አካፈለች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ 60ኛ ዓመት የነፃነት ቀን አከባበር አካል የሆነው የዳያስፖራ ቀን በናይሮቢ በተከበረበት መድረክ ላይ ኢትዮጵያ በመስኩ ያላትን ተሞክሮ አካፍላለች።
በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር መሐመድ…
አቶ ደመቀ መኮንን ከአለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ፖፕ ጋር ተወያይተዋል፡፡
አቶ ደመቀ መኮንን በጄኔቫ እየተካሄደ ካለው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ፎረም ጎን ለጎን ነው…
በኬንያ የነበሩ 134 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ተለያዩ ሀገራት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲጓዙ የነበሩ 134 ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ከኬንያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ተመላሾቹ ሕጋዊ የጉዞ ሰነድ ሳይኖራቸው በደላሎች ተታለው በሕገ-ወጥ መንገድ ኬንያን መሸጋገሪያ በማድረግ ወደ ተለያዩ ሀገራት…
የአፍሪካ ሀገራት አየር ኃይል አዛዦች የአየር ኃይል የውጊያ መሠረተ-ልማቶችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት አየር ኃይል አዛዦች እንዲሁም የሀገራት የአቪየሽን ተቋማት ኃላፊዎች የኢትዮጵያ አየር ኃይል ያስገነባቸው የውጊያ መሠረተ-ልማቶች እንዲሁም የትጥቅ አቅምን ለማሳደግ የተከናወኑ የለውጥ ስራዎችን ጎብኝተዋል።
"በመስዋዕትነት ሀገርን…
ሐረርን ምቹና ተመራጭ ለማድረግ ውጤታማ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረር ከተማን ለነዋሪዎቿ ምቹና ለጎብኚዎች ተመራጭ ለማድረግ የሚከናወኑ ውጤታማ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡
የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ ውስጥ ለውስጥ መንገዶች እንክብካቤና ልማት 1ኛ ዙር…
ኢትዮጵያ የስደተኞችንና የተቀባይ ማህበረሰቡን ህይወት ለማሻሻል መስራቷን ትቀጥላለች – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የስደተኞችን ህይወት ለመለወጥ ከአጋር አካላት ጋር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
አቶ ደመቀ ይህን ያሉት በኢትዮጵያ መንግስት እና በአይኬ ኢ ኤ ፋውንዴሽን…
የዩኔስኮ-ሁዋዌ ፕሮጀክት ለትምህርት ሚኒስቴር የአይሲቲ መሳሪዎች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኔስኮ-ሁዋዌ ፕሮጀክት ለትምህርት ሚኒስቴር የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቁሳቁሶችን ለትምህርት ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡
በስነ ስርዓቱ ላይ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አየለች እሸቴ ÷ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣የሳይንስና የባህል ተቋም…
የዓለም ባንክ ለዲጂታል መታወቂያ ትግበራ 350 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ
የዓለም ባንክ ለዲጂታል መታወቂያ ትግበራ 350 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ትግበራ የሚውል የ350 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡
የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዮዳሄ…
የአፍሪካ አየር ኃይል አመራሮች የፓናል ውይይት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አየር ኃይል አመራሮች እና የአቪዬሽን አገልግሎት የሚሰጡ የውጭ ድርጅቶች ያካሄዱት የፓናል ውይይት ተጠናቀቀ።
በፓናል ውይይቱ ማጠቃለያ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ (ዶ/ር)÷ በፓናሉ ለተሳተፉ ሀገራትና ለአቪዬሽን ድርጅቶች ስጦታ…
በሸገር ከተማ መኖሪያ ቤቶችን ሰብረው ገብተዋል የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ በሙስና ወንጀል በምርመራ የታሸጉ መኖሪያ ቤቶችን ሰብረው ገብተዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ።
ክሱ የተመሰረተው በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ነው።
የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ምድብ ዐቃቤ ሕግ ዘጠኝ…