Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ዡ ቢንግ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም አቶ ደመቀ ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ለጀመረችው ሁለንተናዊ የአየር ንብረት ስትራቴጂካዊ አጋርነት…
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ ስትራቴጅካዊ አጋርነቷን ለማጠናከር አስተዋጽዖ አለው – አምባሳደር ምስጋኑ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ ስትራቴጅካዊ አጋርነቷን ለማጠናከር አስተዋጽዖ አለው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኳታር 21ኛው የዶሃ ፎረም ላይ…
በቀጣዮች 10 ቀናት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል ቅዝቃዜው ሊያይል እንደሚችል ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ 10 ቀናት በአንዳንድ የሰሜን፣ የሰሜን ምሥራቅ፣ የምሥራቅ፣ የመካከለኛው እና የደቡብ ደጋማ ቦታዎች ላይ የሌሊቱና የማለዳው ቅዝቃዜ አንጻራዊ ጥንካሬ እንደሚኖረው ተመላከተ፡፡
እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብና በደቡብ ምሥራቅ…
ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የድርሻችንን እንወጣለን – የሐይማኖት አባቶች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን መንግሥት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ በመደገፍ የድርሻቸውን እንደሚወጡ የሐይማኖት አባቶች ገለጹ።
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የደቡብ ወሎ ዞንና የደሴ ከተማ አስተዳደር ኮማንድ ፖስት ከደሴ ከተማ የሐይማኖት…
የአፍሪካ የአመራር ልኅቀት አካዳሚ ለዲፕሎማቶች ማብራሪያ እየሠጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የአመራር ልኅቀት አካዳሚ ዓላማና ተግባርን የተመለከተ ማብራሪያ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች እየተሰጠ ነው።
ገለጻውን ያደረጉት የአካዳሚው ርዕሰ አካዳሚ ዛዲግ አብርሃ ናቸው፡፡
አካዳሚውን በተመለከተ ለኢትዮጵያውያን ብቻ…
አንበሳ ባንክ በትግራይ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንበሳ ባንክ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግ ባደረገው ጥሪ…
የአሪ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ዲሽታ ግና በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሪ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ዲሽታ ግና በዓል እየተከበረ ነው፡፡
በዓሉ "ለሀገራዊ ችግሮች ሀገር በቀል መፍትሔ " በሚል መሪ ቃል በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
የ2016 ዓ.ም የአሪ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ዲሽታ ግና…
ለሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ውጤታማነት የምክክሩ አማካሪ ኮሚቴ ሚና የጎላ መሆኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክሩ ሂደቱ ውጤታማ እንዲሆንና የሚደረስባቸው መግባባቶች በተሟላ መልኩ እንዲፈፀሙ የሀገራዊ ምክክሩ አማካሪ ኮሚቴ ገንቢ ሚና መጫወት እንደሚገባው ኮሚሽኑ አስገነዘበ።
የቀጣይ የአማካሪ ኮሚቴ ሂደትና ሚና ላይ ያተኮረ የሀገራዊ ምክክር…
ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ በኋላ በተሟላ መንገድ ወደ ስራ መግባት ተችሏል – አቶ እንዳሻው ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ምስረታ በኋላ በተሟላ መንገድ ወደ ስራ መግባት እንደተቻለ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው÷ በየደረጃው ካሉ የሥራ ሀላፊዎች ጋር በ100 ቀናት እቅድ ትግበራ…
ሙላቱ ለማ (ፕ/ር) የዓመቱ ምርጥ ፕሮፌሰር በመሆን ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጆርጂያ ሳቫና ግዛት ዩኒቨርሲቲ የሂሳብ መምህር የሆኑት ኢትዮጵያዊው ሙላቱ ለማ (ፕ/ር) የ2023 ምርጥ ፕሮፌሰር በመሆን ተመረጡ።
ሙላቱ ለማ (ፕ/ር) በዘርፍ የተመረጡት በዓለም አቀፉ ከፍተኛ ባለሙያዎች ማህበር መሆኑን የአሜሪካ ኤምባሲ…