Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ለማስተዋወቅ ያለመ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን የበለጠ ለማስተዋወቅ ያለመ መርሐ ግብር በባሌ ሮቤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊና የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኩመራ ዋቅጅራን ጨምሮ…

የጋምቤላ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ በጉባዔው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ዘርፎችን ዕድገት ለማፋጠን ሥራ አጥነትን መቀነስ ይገባል…

ቡና አብዝቶ መጠጣት ከጤና አንጻር እንዴት ይታያል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና በቀን እስከ ሦስት ሲኒ መጠጣት ለንቃት ፣ ሥራን በአግባቡ ለመሥራት እና ለጤና የመጥቀሙን ያህል ከዚህ መጠን ካለፈ የሚያስከትለው ጉዳት እንዳለ ዶክተር ከበደ ይልማ ይናገራሉ። ለምሳሌ ጤናማ ነፍሠ-ጡር ሴቶች በቀን ከአራት ሲኒ በላይ ቡና…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በማስመልከት በጂግጂጋ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት በጂግጂጋ ከተማ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ በወንዶች በተደረገው የሩጫ ውድድር ከጅግጅጋ አትሌቲክስ ፕሮጀክት የተወከለው አትሌት አሕመድ መሐመድ 1ኛ፣…

አምባሳደር ቻም ኡጋላ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ፑቲን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ቻም ኡጋላ ኡሪያት የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አቅርበዋል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ፑቲን ባደረጉት ንግግር÷ ኢትዮጵያና ሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከመሰረቱ 125…

የግብርና ምርት አቅርቦት ሰንሰለትን ለማሳጠር እየተሰራ ነው – አቶ ገ/መስቀል ጫላ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ምርት አቅርቦት ሰንሰለትን ለማሳጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ አቶ ገብረመስቀል ጫላ ተናገሩ፡፡ በግብርና ምርቶች አቅርቦትና የግብይት ሠንሠለት አስተዳደር ስርዓት ዙርያ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

ኮማንድ ፖስቱ ከቡሬ ከተማና አካባቢ ነዋሪዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎጃም ኮማንድ ፖስት ከቡሬ ከተማ እና አካባቢው ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መክሯል፡፡ ውይይቱንም÷ የኮሩ አዛዥ እና የምዕራብ ጎጃም ኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ብርጋዲየር ጄኔራል መለስ መንግስቴ፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከ3 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የቡና ምርት መሰብሰቡን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የምርት ዘመን 11 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል የቡና ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን እና እስካሁን ከ3 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡ አፈፃፀሙ በምርት መጠንና ፍጥነት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ባለፈው ሣምንት ያደረጉት ጉብኝትና የጉባዔ ተሳትፎ አመርቂ ውጤት የተገኘበት ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፈው ሣምንት ያደረጉት ጉብኝት እና የጉባዔ ተሳትፎ ስኬታማ እና አመርቂ ውጤት የተገኘበት ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ጠቅላይ…

ምቹ የንግድና ኢንቨስትመንት ዕድል የማስፋት ጥረቱ መቀጠል እንዳለበት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን ምቹ የንግድና ኢንቨስትመንት ዕድል ለማስፋት የሚደረገው ጥረት በግሉ ዘርፍም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተመላከተ፡፡ ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ማዕከል ያዘጋጀው 2ኛው የአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት…