Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለሊዝ ፋይናንስ ተጠቃሚዎች ከ10 ቢሊየን ብር በላይ ተላልፏል-የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ለሊዝ ፋይናንስ ተጠቃሚዎች ከ10 ቢሊየን ብር በላይ መተላለፉን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በማእድን ዘርፍ ለተሰማሩ 14 ኤክስካቫተር፣ በቱሪዝም ዘርፍ ለተሰማሩ 28 የቱር ኦፐሬተር መኪኖች…
ተልዕኳቸውን በጀግንነት ፈጽመው ለተመለሱ ልዩ የፀረ-ሽብር አመራርና አባላት አቀባበል ተደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተልዕኳቸውን በጀግንነት ፈጽመው ለተመለሱ ልዩ የፀረ-ሽብር አመራርና አባላት በኮልፌ ፈጥኖ ደራሽ ካምፕ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዩ ፀረ ሽብር መምሪያ አመራርና አባላት በተለያዩ ግዳጆች ላይ ከአራት ዓመት በላይ…
ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስተኛው የኢትዮ-ሩዋንዳ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ መጠናቀቁን አስመልክቶ ሀገራቱ በአምስት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል።
ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ እና የሩዋንዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪንስት…
የፕሪቶሪያው ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር መንግስት ጥረት እያደረገ ነው – አምባሳደር ምስጋኑ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር መንግስት ጥረት እያደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡
አምባሳደር ምስጋኑ በጀርመን ፓርላማ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና…
በአደገኛ እፅ ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው ናይጄሪያዊ በእስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአደገኛ እፅ ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው ናይጄሪያዊ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ።
ቺቡኬ ዳንኤል የተባለው ተከሳሽ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 525/1/ለ/ ሥር የተደነገገውን በመተላለፍ አደገኛ እፅ…
በክልሉ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የምንችልበት አቅም ላይ ነን – አቶ ይርጋ ሲሳይ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የምንችልበት አቅም ላይ ነን ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ ገለጹ።
የክልሉ ወቅታዊ የፖለቲካና የፀጥታ ሥራ ያለበትን ደረጃ የሚገመግም መድረክ በባሕር ዳር ከተማ…
አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው አምባሳደር ታዬ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ግንኙነት እንዳላቸው…
የዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጎብኚዎች ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ፒያሳ የተገነባው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጎብኚዎች ክፍት መሆኑ ተገለጸ፡፡
ክፍት መሆኑን ተከትሎም በአዲስ አበባ ከተማ ሥር ያሉ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡…
የሰቆጣ ቃልኪዳን ማስፋፊያ ትግበራ የሀብት ማሰባሰቢያ ዕቅድ ይፋዊ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰቆጣ ቃልኪዳን ማስፋፊያ ትግበራ የሀብት ማሰባሰቢያ ዕቅድ ይፋዊ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል።
በሰቆጣ ቃልኪዳን ማስፋፊያ ምዕራፍ ትግበራው በድምሩ 146 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደሚጠይቅ ተገልጿል።
በመድረኩ የሰቆጣ ቃልኪዳን…
ኮሚቴው ለጤና ተቋማት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በሰባት ከተሞች ለሚገኙ የጤና ተቋማት የሕክምና ቁሳቁስ እና የመድኃኒት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የሚገኙ የጤና ተቋማት፣ የቆሰሉና የታመሙ ሰዎችን ለማከም የሕክምና ቁሳቁስ እና…