Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የሚዲያ ኮምፕሌክስ ነገ ይመረቃል
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ያስገነባውን ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ነገ ይመረቃል፡፡
የሚዲያ ኮምፕሌክሱ ዘመኑ የደረሰበትን የሚዲያ ቴክኖሎጂ ማሟላቱ የተገለጸ ሲሆን÷ ሦስት የቴሌቪዥንና አራት የሬዲዮ ዘመናዊ ስቱዲዮዎች እንዳሉትም ተገልጿል፡፡…
በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት እነ ኤልቤቴል ሀብቴ ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአ/አ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የቀድሞ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር እነ ኤልቤቴል ሀብቴ ላይ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል የክስ ለመመስረት የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ለዐቃቤ ሕግ 15 ቀን ሰጠ።…
የኢትዮጵያን በጋራ የመልማት እቅድ ሀገራት ሊደግፉት እንጂ ሊነቅፉት አይገባም – አምባሳደሮች
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የሰጥቶ መቀበል የትብብርና በጋራ የመልማት እቅድ ሀገራት ሊደግፉት እንጂ ሊነቅፉት እንደማይገባ በአሜሪካ፣ ቻይና እና ካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ገለጹ።
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር)÷ የኢትዮጵያ የባህር…
ከ70 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ ለሚገነባ የክትባት ማምረቻ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ70 ሚሊየን ዶላር በላይ ኢንቨስት ለሚደረግበት የክትባት ማምረቻ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና ፣ ባህልና ስፖርት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ ወርቀሰሙ…
ኢትዮጵያ በምግብ ስርዓት ትራንስፎርሜሽን ላይ ትልቅ ስራ በመስራቷ ዕውቅናን አግኝታለች – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምግብ ስርዓት ትራንስፎርሜሽን ላይ ትልቅ ስራ በመስራቷ ዕውቅናን ልታገኝ መቻሏን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሸለሙትን የከበረው የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ሽልማትን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጣልያን-አፍሪካ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሌሎች የአፍሪካ መሪዎች ጋር በጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂዮርጂያ ሜሎኒ አስተናጋጅነት በተሰናዳው የጣልያን-አፍሪካ ጉባዔ እየተሳተፉ ነው፡፡
ጉባዔው የጋራ እድገት ድልድይ በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዕውቅናና ሽልማት ያገኙት ላሳዩት አመራርና ቁርጠኝነት ነው – ቢልለኔ ስዩም
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የተሰጣቸው የከበረው የፋኦ አግሪኮላ ሜዳሊያ ሽልማት ላሳዩት አመራርና ቁርጠኝነት እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ።…
የኢትዮጵያ ወረርሽኝ መከላከል ዝግጁነትና ምላሽ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ወረርሽኝን ለመከላከልና ምላሽ መስጠት የሚያስችል የ113 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ፥ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እና የዓለም የጤና ድርጅት…
የሉሲ ቅሬተ አካል የተገኘበት 50ኛ ዓመት እዮቤልዩ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሉሲ ቅሬተ አካል የተገኘበት 50ኛ ዓመት እዮቤልዩ የኢትዮጵያን ምድረ ቀደምትነት ለዓለም ማስተዋወቅ በሚያስችሉ ዝግጅቶች እንደሚከበር የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ÷የሉሲ ቅሬተ አካልን ካገኙት…
ርዕሳነ መስተዳድሮች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፋኦን አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው…