Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ትብብር ለማጠናከር ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ዝግጁ መሆኗን ገለጸች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቻይና የንግድ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ልዑኩ በቻይና የዓለም አቀፍ ንግድ…

ባሕር ኃይል በቀጣይ የሚሠጠውን ተልዕኮ በቁርጠኝነት ሊወጣ ይገባል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ለሠራዊታችን ተጨማሪ አቅም የሚፈጥር ኃይል ሆኖ ቀጣይ የሚሠጠውን ተልዕኮ በቁርጠኝነት ሊወጣ ይገባል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ዘመናዊነትን…

ባለስልጣኑ ደኅንነታቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ የዋሉ ምርቶችን ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀም አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የገላጭ ጽሑፍና የኢትዮጵያን አስገዳጅ ደረጃ ሳያሟሉ እንዲሁም ደኅንነታቸውና ጥራታቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ የዋሉ 83 ምርቶችን ኽብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው አሳስቧል፡፡ 44 ዓይነት የምግብ ዘይት…

ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታት የደቡብ-ደቡብ ትብብር አስፈላጊ እየሆነ መጥቷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታት የደቡብ-ደቡብ ትብብር አስፈላጊ እየሆነ መምጣቱን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ምክትል ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ሳሙኤል ኢሳ ተናገሩ፡፡   አምባሳደር ሳሙኤል በኡጋንዳ ካምፓላ በተካሄደው የቡድን…

ኢቲዮ ቴሌኮም 11 ቢሊየን ብር የተጣራ ትርፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢቲዮ ቴሌኮም ባለፉት ሥድስት ወራት 11 ቢሊየን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢቲዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የኩባንያውን የሥድስት ወራት ስራ አፈፃፀም በተመለከተ በሰጡት መግለጫ÷ በአጠቃላይ 42 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር…

በኦሮሚያ ክልል የአርብቶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአርብቶ አደሩ አካባቢ ያሉ ፀጋዎችን በመለየት ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት አስተባባሪ አብዱረህማን አብደላ ገለጹ፡፡ የአርብቶ አደሮች ቀን በኦሮሚያ ክልል ለ19ኛ…

በኦሮሚያ ክልል 5 ሺህ 369 የመምህራን መኖሪያ ቤቶች ተገነቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ 5 ሺህ 369 የመምህራን መኖሪያ ቤቶች መገንባታቸውን የክልሉ ትምህር ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የእቅድ ዝግጅትና ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ሀሰን እድሪስ እንዳሉት፥ በ2016 በጀት…

ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ500 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 503 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ ባለፉት አምስት ወራት በተለያዩ ገቢ ማሰባሰቢያ መንገዶች ከኅብረተሰቡ 625 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ከ503 ሚሊየን ብር መሰብሰቡ…

ዓየር መንገዱ ለ2ኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን ከ15 እስከ 20 በመቶ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በውጭ የሚኖሩ ሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት እንዲመጡ የቀረበውን ጥሪ ተከትሎ ለሚመጡ በአውሮፕላን ትኬትና በስካይላይት ሆቴል ላይ ከ15 እስከ 20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም በኢ ቲ…

ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥር 3 እስከ 9 ቀን 2016 ዓ.ም በተደረገው ክትትል 3 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮንትሮባንዱን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 14…