Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአሉታዊ ትርክት ሀገር አይገነባም – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሉታዊ እና በአንድ ሰፈር ትርክት ሀገር እንደማይገነባ ማመን እና አብሮነትና አቃፊነትን መቀበል ያስፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ…

ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ችግሮች ያሉ ቢሆንም ዋነኛው ችግር አባባሽ ጉዳይ ነጠላ ትርክት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ችግሮች ያሉ ቢሆንም ዋነኛው ችግር አባባሽ ጉዳይ ነጠላ ትርክት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ላይ ተገኝተው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-

እያንዳንዱ ችግር ብለን የምናነሳው ሀሳብ አሁን የተፈጠረ ብቻ ሳይሆን ተሳስሮ የመጣ ስለሆነ እነዚህን ጉዳዮች ከስር መሰረቱ መገንዘብና ማየት ካልቻልን መፍትሔ ለማምጣት እንቸገራለን፡፡ ልንግባባበት የሚገባው ዋና ጉዳይ ችግሮቻችን በጋራና እኩል የምንገነዘባቸውና የምንረዳቸው…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጥያቄዎችን እያቀረቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምላሽና ማብራሪያ…

ምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በመደበኛ ስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ መስከረም 28 ቀን 2016…

ደቡብ ኮሪያ በኒውክሌር ሃይል ልማት ለኢትዮጵያ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ በኒውክሌር ኢነርጂ ልማት ለኢትዮጵያ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታውቃለች፡፡ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከልንና ብሔራዊ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባትና የኒውክሌር መሠረተ ልማት ለማልማት እየሰራች መሆኑ ይታወቃል፡፡…

ከሱዳን ለሚመጡ ፍልሰተኞች አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ ነው አለ የምዕራብ ጎንደር ዞን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሱዳን የጦርነት ቀጠና ሸሽተው የሚመጡ ፍልሰተኞችን በአግባቡ በመቀበል አስፈላጊውን አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታውቋል፡፡ የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና መምሪያ ሃላፊ አበባው በዛብህ÷ከባለፈው ዓመት ሚያዚያ ወር ጀምሮ…

የቻይና ኢንዱስትሪና ንግድ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የኢንዱስትሪ እና ንግድ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ በብረት እና ግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል፡፡ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሚ÷ከ17 የቻይና ኢንተርፕራይዞች ከተወጣጡ የቻይና የኢንዱስትሪ እና…

ኮሚሽኑ በሶማሌ ክልል የተባባሪ አካላትና ተሳታፊዎች ልየታ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሶማሌ ክልል የተባባሪ አካላት እና ተሳታፊዎች ልየታ ስራ ጀምሯል። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር መሀሙድ ድሪር÷ ኮሚሽኑ ለጀመራቸው ስራዎች ስኬታማነት በሶማሌ ክልል የተባባሪ አካላት እና የተሳታፊዎች ልየታ በይፋ…

በዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ ዓለም አቀፉን ፖለቲካዊ አሰላለፍ ማጤን እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምታደርጋቸው ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴዎች የዓለም አቀፉን የፖለቲካዊ አሰላለፍ ሂደት መሠረት ያደረገ ዝግጅት እንደሚያሥፈልጋት የዘርፉ ምሁራን አስገነዘቡ፡፡ ኢትዮጵያ ዘላቂ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ በጥናት ላይ የተመሰረተ የጋራ ሐሳብ መያዝ…