Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ በሙስና መከላከል ሥራ ከ126 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ሙስናን ለመከላከል በተሰራው ሥራ ከ126 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት ከብክነት መታደግ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጀማል ረዲ እንዳሉት÷ በሩብ ዓመቱ…

በኦሮሚያ ክልል ከ80 ሚሊየን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2015/2016 የመኸር ወቅት ከለማ የስንዴ ሰብል ከ80 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ ተገለፀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በክላስተር የለማ የመኸር ስንዴ…

ሰላምን ለማጽናት ሴቶችን ያማከለ ማህበረሰብ አቀፍ የምክክርና እርቀ ሰላም ስራዎችን መስራት ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን ለማጽናት የሴቶች ተሳትፎን ያማከለ ማህበረሰብ አቀፍ የምክክርና እርቀ ሰላም ስራዎችን መስራት ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻደሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ የሴቶች ተሳትፎን ያማከለ ማህበረሰብ አቀፍ  የምክክርና እርቀ…

የሕዝብ ጥያቄዎችን ፈጥኖ በመፍታት ለግጭት የሚዳርጉ ክፍተቶችን መዝጋት ይገባል – የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች በወቅታዊ ሁኔታና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይት መድረኩ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከቻይና ኤምባሲ ጋር ስምምነት ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱ በተፈረመበት ወቅት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) እና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣን ዢዋን…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የግብርና ሥራዎች ማስጀመሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016 ዓ.ም የግብርና ተግባራት ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ በዲላ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ÷ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ በብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽሕፈት…

500 ሺህ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የውሃና አካባቢ ንጽህና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በኢትዮጵያ 500 ሺህ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የውሃና አካባቢ ንጽህና ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ በኢትዮጵያ ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚተገበረው ፕሮጀክቱ÷ 500 ሺህ ኢትዮጵያውያንን…

ኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎቷን በራስ ሀገራዊ እቅም ለመሸፈን የተቀናጀ ርብርብ ያስፈልጋል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ለሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎት ለተዳረጉ ወገኖች ኢትዮጵያ በራሷ አቅም ምላሽ የመስጠት እቅም እንድትፈጥር የተቀናጀ ርብርብ እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ብሔራዊ የአደጋ…

ሆላ ሀውሲንግ ሶሉሽንስ ሪል እስቴት ከ8 ሚሊየን ብር ባልበለጠ ዋጋ ዘመናዊ ቤቶችን መገንባት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆላ ሀውሲንግ ሶሉሽንስ የተሰኘው የሪልእስቴት ኩባንያ ከ8 ሚሊየን ብር ባልበለጠ ዋጋ ዘመናዊ ቤቶችን መገንባት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ነብዩ ዳንኤል÷ ኩባንያው በአዲስ አበባ ከተማ በሜክሲኮ፣ ጎተራ፣…

ኢትዮጵያ ወደ ሕዋ ያመጠቀቻቸው ሳተላይቶች ተልዕኳቸውን በስኬት ማጠናቀቃቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ሕዋ ያመጠቀቻቸው ሳተላይቶች ተልዕኳቸውን በስኬት ማጠናቃቸውን የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ገለጸ። ኢትዮጵያ ETRSS-02 የሚል ስያሜ የተሰጣትን ሶስተኛዋን የመሬት ምልከታ ሳተላይት በሁለት ዓመታት ውስጥ ለማምጠቅ…