Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ አደም ፋራህ ከጅቡቲ ወደብ የአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ሒደትን አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለ2016/2017 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ከጅቡቲ ወደብ የማጓጓዝ ሒደትን ዛሬ አስጀምረዋል፡፡
በሥነ-ሥርዓቱ በግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ እና የጅቡቲ መንግሥት…
የታቀደውን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ለማሳካት ለውሃ አጠቃቀም ትኩረት መስጠት ይገባል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ለማሳካት ለውሃ አጠቃቀም ትኩረት መስጠት እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
አቶ ሽመልስ አብዲሳ÷በክልል ደረጃ የበጋ መስኖ ስንዴ በምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖች አስጀምረዋል።…
በመዲናዋ የተከናወኑ ተግባራት የነዋሪውን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ጀምረዋል – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ የገባነውን ቃል ተግባራዊ ለማድረግ የሰራናቸው ስራዎች የነዋሪውን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እና ማህበራዊ ፍትህ ማንገስ ጀምረዋል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም…
ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ከኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸው ሁለቱ ወገኖች በቀጠናዊና አለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን የሁለትዮሽ ትብብር ማሳደግ በሚችሉባቸው ሁኔታዎች ላይ ምክክር…
በቀጣዮቹ አስር ቀናት አንዳንድ አካባቢዎች ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖራቸው ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት አንዳንድ አካባቢዎች ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡
ኢንስቲትዩቱ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው ማብራሪያ÷ በመደበኛ ሁኔታ በቀጣዮቹ አስር ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች…
ትርክትን በማስተካከል ሂደት የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ዐሻራቸውን ሊያኖሩ ይገባል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖለቲከኞች፣ ምሁራን፣ የሕዝብ ተወካዮች እና አመራሮች ትርክትን በማስተካከል ሂደት ውስጥ ዐሻራቸውን ሊያስቀምጡ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ባለፉት ዘመናት ኢትዮጵያውያን በፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች ትልቅ የትስስር ታሪክ ማስቀመጣቸውን…
ሚኒስቴሩ በውጭ ሀገር የሠራተኛ ሥምሪት ዘርፍ የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገር የሠራተኛ ሥምሪት ዘርፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የዜጎችን መብትና ደኅንነት እንዲሁም ተጠቃሚነትን ባስጠበቀ መልኩ የሚከናወነው የውጭ ሀገር የሠራተኛ…
የኢትዮጵያና የደቡብ ኮሪያ የባህል ልውውጥ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ የባህል ልውውጥ ሥነ- ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡
በሥነ ስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የቾንቹን ከተማ ከንቲባ ዮክ ዶንግ ሃን እና ልዑካን ቡድናቸው፣ የከተማ…
የምክር ቤት አባላት የቴክኖሎጂ ዕውቀታቸውን ማጎልበት አለባቸው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምክር ቤት አባላት መጪው ዘመን የሚጠይቀውን የቴክኖሎጂ ዕውቀት ማጎልበት እንደሚጠበቅባቸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ሎሚ በዶ አስገነዘቡ፡፡
በአፍሪካ አመራር ልኅቀት አካዳሚ ለምክር ቤት አባላት እየተሰጠ ያለው ስልጠና ዛሬ…
ሠራዊቱ እየወሠደ ባለው የተጠናከረ እርምጃ ሠላም ማረጋገጥ መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠራዊቱ እየወሠደ ባለው የተጠናከረ እርምጃ በተለያዩ ዞኖች ሠላም ማረጋገጥ መቻሉ ተገለጸ፡፡
በተለያዩ ዞኖች በኅቡዕ ተደራጅተው በመንግሥታዊና ሕዝባዊ ተቋማት ላይ ውድመትና ዝርፊያ በነዋሪው ላይ ግድያና እገታ ሲፈፅሙ በነበሩ አክራሪ ኃይሎች ላይ…