Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኦንላይን ከ400 ሺህ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ400 ሺህ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት በኦንላይን መስጠቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጡን…
የመስቀል ደመራ በዓል ላይ ርችት መተኮስ አይቻልም – አዲስ አበባ ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ላይ ርችት መተኮስ በፍጹም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስገነዘበ፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአዲስ አበባ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ…
የመውሊድ በዓል ረቡዕ መስከረም 16 በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበር ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)1 ሺህ 498ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ ) ረቡዕ መስከረም 16 ቀን 2016ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለፀ።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በታላቁ አንዋር…
ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ ቁጥር 5
መስከረም16 እና 17 የሚከበሩት የመውሊድ፣ የደመራና የመስቀል በዓላት በአማራ ክልል የሃይማኖቶቹ ሥርዓት በሚፈቅዱት መንገድ እንዲከበሩ ኮማንድ ፖስቱ እየሠራ ነው።
የሕዝብ ስብሰባዎች በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ መከልከላቸው ይታወቃል። ይሄም ጽንፈኛና ዘራፊ ኃይሎች በሕዝብ ላይ ሊያደርሱት የሚችሉትን…
በተለያዩ ክልሎች የ2016 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሂደት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት በይፋ ተጀምሯል፡፡
በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ በጋምቤላ ክልሎች እንዲሁም በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሂደት በይፋ የተጀመረ…
ኢትዮጵያ የጋራ መፍትሄ ላይ ለመድረስ አበክራ ትሰራለች – አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የጋራ መፍትሄ ላይ ለመድረስ ኢትዮጵያ በቀና መንፈስ አበክራ ትሰራለች ሲሉ የኢትዮጵያ ወገን ተደራዳሪዎች ልዑካን መሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ገለጹ።
አምባሳደር…
ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎች ጉባዔ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ያሰናዳው 3ኛው ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
ጉባዔው ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎችና አምራቾች በሀገር ውስጥ እንዲያመርቱ የኢንቨስትመንት ዕድል…
ባለስልጣኑ የጉራጌ ባሕላዊ እሴቶችን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየተሰራ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ባሕላዊ እሴቶችን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝገብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
የባለስልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር ኤሊያስ ሽኩር÷ የጉራጌ…
በጋሞ ዞን የ”ዮ ማስቀላ” የዘመን መለወጫ በዓል ተከበረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ"ዮ ማስቀላ" በዓል በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ሁነቶች በድምቀት ተከበረ፡፡
በዓሉን አስመልክቶም “ባህላችን ለዘላቂ ሠላምና ልማት" በሚል መሪ ሃሳብ የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚዬም ተካሂዷል፡፡
በሲምፖዚዬሙ በጋሞ፣ ዘይሴና…
ግብርናን በማዘመን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች ናቸው- አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናን በማዘመን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ።
የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የአቡካዶ፣ አኩሪ…