Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ወታደራዊ ሥልጠናዎችን ሲከታተሉ የቆዩ የክብር ዘብ ሠልፈኞች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለወራት በአየር ሃይል ኤር ፖሊስ ክፍለ ጦር ስልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የመከላከያ ክብር ዘብ ሠልፈኞች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ሌሎች የሠራዊቱ…
የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራዎቸን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ የሚያከናውናቸውን የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራዎቸን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ከአውሮፓ ሕብረት ፕሮጀክት ጋር ያከናወናቸውን የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራዎች ገምግሟል፡፡…
ለችግሮች ሁሉ በምክክር መፍትሄ በመሻት የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥ የጋራ ሃላፊነታችን ነው – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሚፈጠሩ ችግሮች ሁሉ በምክክር መፍትሄ በመሻት የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥ የጋራ ሃላፊነታችን ሊሆን ይገባል ሲል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡
የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ደስታ ዲንቃ÷ ለጋራ ሀገራችን የጋራ መፍትሄ…
የጎብኚዎችን የቆይታ ጊዜ ለማራዘም ጎብኚዎች የሚሳተፉባቸውን ክዋኔዎች ማስፋት እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎብኚዎችን የቆይታ ጊዜ ለማራዘም ጎብኚዎች የሚሳተፉባቸውን ክዋኔዎች ማስፋት እንደሚገባ የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ።
በርካታ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶችን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ሣይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ያስመዘገበችው…
የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ‘ዮዮ ጊፋታ’ በዓል ተከበረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ‘ዮዮ ጊፋታ’ በዓል በደማቅ ስነ ስርዓት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተከበረ።
በበዓሉ ስነ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ እንዲሁም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…
የመስቀል ደመራ በዓል እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር የሕብረተሰቡ ሚና የጎላ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ሃይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ ሰላም እንዲከበር ሕብረተሰቡ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ፡፡
ጉባኤው ከአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ጋር በመሆን የመስቀል የደመራ በዓልን…
የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ኮሚቴ ተዋቅሮ በቅንጅት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር ኮሚቴ ተዋቅሮ ሁለን አቀፍ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ÷ ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ክረምቱ በሰላም በመጠናቀቁ ሁሉን ነገር ለፈጠረ…
ኢትዮጵያ የዓለም አየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የተቀናጀ ስራ እያከናወነች ነው – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የተቀናጀ ስራ እያከናወነች እንደምትገኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡
አቶ ደመቀ በ78ኛው የመንግስታቱ ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረጉት…
የሃላባ-አንጋጫ-ዋቶ እና ዳምቦያ-ዱራሜ የመንገድ ግንባታ መጓተቱ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስት ዞኖችን የሚያስተሳስረው የሃላባ-አንጋጫ-ዋቶ እና ዳምቦያ-ዱራሜ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት አፈጻጸም ከሚጠበቀው በታች መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡
ለግንባታው መጓተትም÷ የሥራ ተቋራጩ አቅም ማነስ፣ ከሕብረተሰቡ…
በመዲናዋ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ታሳታፊዎችን የመምረጥ ሥራ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ተሳታፊ የሚሆኑ የማሕበረሰብ ክፍል ተወካዮችን የማስመረጥ ሂደት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በኮሚሽኑ አስተባባሪነት በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የሚሳተፉ የማሕበረሰብ ክፍል…