Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኦሮሚያ ክልል ከቱሪዝም መስህቦች ልማት ባሻገር ዘርፉን የማዘመን ስራ መከናወኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከቱሪዝም መስህቦች ልማት ባሻገር ቱሪዝምን ለማሳደግ ዘርፉን የማዘመን ስራዎች መሰራታቸውን የክልሎ ቱሪዝም ኮሚሽን አስታወቀ።
ኮሚሽኑ የዘንድሮውን የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንትና የኢሬቻ በዓል አከባበርን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ…
በሥነ-ምግባር ግድፈት መንግስት ሊያጣው የነበረ ከ268 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥነ-ምግባር ግድፈትና በአሰራር ጥሰት መንግስት ሊያጣው የነበረ ከ268 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡
በኮሚሽኑ የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ኮሚሽነር አቶ አዘዘው ጫኔ÷ በኮሚሽኑ የተጀመሩ የለውጥ ስራዎች እንቅፋት…
በአፋር ክልል ለ3 ሺህ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ በ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ወጪ ለ3 ሺህ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ መደረጉን አስታወቀ።
የትምህርት ቁሶች ድጋፉ ቻይና ፋውንዴሽን ፎር ዲቬሎፕመንት ከተሰኘ ድርጅት የተገኙ መሆናቸውም ተመላክቷል።
በዛሬው…
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ያላጠናቀቁ ተማሪዎችን ማስፈተን ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ያላጠናቀቁ 11 ሺህ 581 የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ተማሪዎችን ተቀብሎ ዛሬ ማስፈተን መጀመሩን አስታወቀ፡፡
የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሳሁን ተገኘ (ዶ/ር)÷ ባለፈው ጊዜ…
ማይክሮሶፍት የኢትዮጵያን የዲጂታል ልማት ፕሮግራም መደገፍ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት የኢትዮጵያን የዲጂታል ልማት ፕሮግራም መደገፍ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ።
በኒውዮርክ 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከማይክሮሶፍት ከፍተኛ አመራር ጋር በቴክኖሎጂ…
የትምህርትን መሰረተ ልማት ማሻሻል የቀጣዩን ትውልድ የወደፊት እድል ማሻሻል ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በተመድ ጉባዔ ላይ የትምህርትን መሰረተ ልማት ማሻሻል የቀጣዩን ትውልድ የወደፊት እድል ማሻሻል መሆኑን ገለጹ።
ሚኒስትሩ ተመድ ትምህርት በዲጅታል ዘመን ውስጥ ለልማት፣ ለፍትሃዊነት፣ ለሠላምና ለደህንነት…
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ2016 ዓ.ም በነባሩ ስርዓት መደበኛ ተማሪዎችን እንደሚቀበል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ትምህርት ዘመን በነባሩ ስርዓት የመደበኛ ተማሪዎችን እንደሚቀበል አስታውቋል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ÷ በዩኒቨርሲቲው እየተከናወኑ የሚገኙ የማሻሻያ ስራዎችን አስመልክተው…
የቅዳሜና የእሁድ ገበያ በአዘቦት ቀናትም እንዲካሄድ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው የኑሮ ውድነት ለማቃለል ከተወሰዱ እርምጃዎች መካከል አንዱ የሆነው የቅዳሜና የእሁድ ገበያ በአዘቦት ቀናትም እንዲካሄድ ተጠየቀ።
የገበያ ሁኔታን በተመለከተ አስተያየታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ…
ለህዳሴ ግድቡ ከ500 ሚሊየን እስከ 700 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ ዓላማ ያለው ንቅናቄ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ለአንድ ወር የሚቆይ የሕዳሴ ግድብ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ አስጀምሯል፡፡
የገንዘብ ማሰባሰቢያ ንቅናቄው “ግድቤን ለማጠናቀቅ ቃሌን አድሳለሁ”በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተጀመረው፡፡
የጽሕፈት…
የቀይ ባሕር ተለዋዋጭ የደኅንነት ጉዳዮችና ቀጣናዊ ትብብር ላይ ያተኮረ ጉባዔ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀይ ባሕር ተለዋዋጭ የደኅንነት ጉዳዮችና ቀጣናዊ ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ትኩረት ያደረገ ዓመታዊ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ጉባዔው በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትና መከላከያ ዋር ኮሌጅ ትብብር ነው የተዘጋጀው፡፡…