Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የወጣቶች ድርሻ የጎላ መሆኑ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መልካም ዕሴቶችን ለመጠበቅና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የወጣቶች ድርሻ የጎላ መሆኑን የወጣቶች ምክር ቤት ገለጸ፡፡
የዓለም የሰላም ቀን "የወጣቶች ንቁ ተሳትፎ ለዘላቂ ሰላም እና ለዓለም አቀፍ ግቦች" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተከበረ…
በቻይና በተዘጋጀው የአፈር ጤንነት አጠባበቅ መድረክ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በተዘጋጀው የአፈር ጤንነት አጠባበቅ መድረክ እና በቻይና የአፍሪካ ቀንድ የግብርና ትብብር አውደ ጥናት ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው።
በመድረኩ የአፈር ጤንነት በአለም ዓቀፍ ደረጃ አሳሳቢ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን የአፈር ለምነትን…
አቶ ደመቀ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቀነስ የተቀናጀ ጥረት እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ተፅዕኖ ለመቀነስ የተቀናጀ ጥረት እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
አቶ ደመቀ ከ78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በአየር ንብረት ለውጥ እና…
የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ከ2 የስኳር ፋብሪካዎች ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ከሁለት የስኳር ፋብሪካዎች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቱ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ለስኳር ፋብሪካዎቹ የንብረት ትመና በማድረግ እና የፋይናንስ ድጋፍ የሚያገኙበትን የጥናት እና…
ሃይል ለማግኘት ለሚጠባበቁ 375 አምራች ኢንዱስትሪዎች ሃይል ለማቅረብ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብዓት አቅርቦት ችግር የኤሌክትሪክ ሃይል ለማግኘት ለሚጠባበቁ 375 አምራች ኢንዱስትሪዎች ሃይል ለማቅረብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በአገልግሎቱ የሃይል አቅርቦት ማስተባበሪያ ሃላፊ አቶ ነብዩ…
የኢትዮጵያ እና አየርላንድን ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የአየርላንድን ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልበት አግባብ ላይ ውይይት ተደረገ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአየርላንድ…
ኢትዮጵያና ክሮሺያ ዲፕሎማሲያዊ አጋርነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ክሮሺያ ዲፕሎማሲያዊ አጋርነታቸውን የሚኒስትሮች ኮሚሽን በማቋቋም ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ…
ያለአግባብ መሬት እንዲወሰድ በማድረግ ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ የሙስና ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስት ግለሰቦች ያለአግባብ 1 ሺህ 700 ካሬ ሜትር ይዞታ እንዲወስዱ በማድረግ ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉ 21 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ።
ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…
የብሔራዊ ቡድኑ የቀድሞ ሁለት ተጫዋቾች ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ተጫዋች የነበሩት እሸቱ ገብረህይወት እና ቴዎድሮስ አስገዶም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
በ1950ዎቹ እና 60ዎቹ ተጫውተው ያሳለፉት እሸቱ ገብረህይወት በ1960 ዓ.ም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በተካሄደው…
ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ከሩሲያ ኩባንያዎች ጋር እየሰራች ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂን ለሰላማዊ መስክ ለመጠቀም የምታደርገው ጉዞ የተሳካና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ከሩሲያ ኒውክሌር ኢነርጂ ኩባንያዎች ጋር እየሰራች መሆኗ ተገለጸ፡፡
የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከልንና ብሔራዊ የኒውክሌር ኃይል…