Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት ተመዘገበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ቅርስ ኮሚቴ የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ ውሳኔ አሳልፏል።
በኦሮሚያ ክልል የሚገኘው የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በኢትዮጰያ ሁለተኛው…
በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከመስከረም 29 ጀምሮ ይሰጣል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ተቋርጦ የቆየው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፊታችን መስከረም 29 ቀን ጀምሮ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና የፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡
አገልግሎቱ የፈተና አሰጣጡን አስመልክቶ ከፌደራል ፖሊስ…
በክልሉ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እየተሰራ መሆኑ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እየተሰራ መሆኑ ተመለከተ።
በክልሉ የቤንች ሸኮ፣ የሸካ እና የምዕራብ ኦሞ ዞኖች ኩታ ገጠም አካባቢዎች ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ያለመ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው።…
የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በአዳማ ከተማ ትላልቅ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልል የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች "ሃብት መፍጠር እና ማስተዳደር" በሚል መሪ ሃሳብ በአዳማ ከተማ የሚገኙ ትላልቅ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ።
የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ ሃሳብ የተዘጋጀው…
በአዲስ አበባ ዛሬ ትምህርት ተጀምሯል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ትምህርት ቤቶች ትምህርት መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
በሌላ በኩል በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እንደሚጀመር ይጠበቃል፡፡
የድሬዳዋ ከተማ…
የልጆች የመጀመሪያዎቹ የትምህርት ቀናት ውሎና ከወላጆች የሚጠበቁ ተግባራት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማና በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍሎች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ ቀን ነው።
ታዲያ በዚህ ወቅት በተለይም ለመጀመሪያ ጊዜ የትምህርት ቤት ደጃፍን የሚረግጡ ህፃናት ወደ ትምህርት ቤት ሲገቡ የተለያዩ ባህሪዎችን…
የመዲናዋ የህንጻ አዋጅ መስፈርቶችን በማይከተሉ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የህንጻ አዋጅ መስፈርቶችን በማይከተሉ የግንባታ ፕሮጀክቶች በሚሳተፉ አልሚ፣ ተቋራጭና አማካሪው ላይ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ።
የባለስልጣኑ…
በጅቡቲ በእሳት አደጋ ምክንያት ንብረታቸው ከተቃጠለባቸውን ዜጎች ጋር ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጅቡቲ ፒካዱዝ (PK12) ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በእሳት አደጋ ምክንያት ንብረታቸው ከተቃጠለባቸው ዜጎች ጋር ተወያዩ።
አምባሳደር ብርሃኑ በእሳት አደጋ ምክንያት ንብረታቸው ከተቃጠለባቸው…
በባሮ ወንዝ ሙላት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ የባሮ ወንዝ ሞልቶ በ 01፣ 02፣ 04 እና 05 ቀበሌዎች ባስከተለው ጉዳት በርካታ ነዋሪዎች ከቀያቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡
ከሌላው ጊዜ በተለየ ሁኔታ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸውና የውሃ ሙላቱ ሌሊት በመከሰቱ ምክንያት…
የ2016 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል መስከረም 26 እና 27 ይከበራል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 26 ቀን በሆረ ፊንፊኔ እና መስከረም 27 በሆረ ሀርሰዲ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡
የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት ጸሐፊና የቱለማ አባገዳ ጎበና ሆላ በሰጡት መግለጫ÷ ኢሬቻ የምሥጋና፣ የአንድነትና…