Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የ2016 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል መስከረም 26 እና 27 ይከበራል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 26 ቀን በሆረ ፊንፊኔ እና መስከረም 27 በሆረ ሀርሰዲ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡
የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት ጸሐፊና የቱለማ አባገዳ ጎበና ሆላ በሰጡት መግለጫ÷ ኢሬቻ የምሥጋና፣ የአንድነትና…
ሙስናን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቋማትን አሰራር ግልፅና ተጠያቂነት ያለበት በማድረግ ሙስናን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንዳለበት የፌዴራል የሥነ- ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) በአንዳንድ…
የጌዴኦ ባሕላዊ መልክዓ- ምድር በዩኔስኮ ተመዘገበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዴኦ ዞን የሚገኘው የጌዴኦ ባሕላዊ መልክዓ- ምድር በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተመዘገበ፡፡
የጌዴኦ ባሕላዊ መልክዓ- ምድር በዩኔስኮ የተመዘገበው በሪያድ እየተካሄደ በሚገኘው 45ኛው የዓለም ቅርስ…
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ የጋራ አጀንዳችን ነው – ምክር ቤቱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ፣ የልማትና የሰላም ግንባታ ጉዳይ የጋራ ሀገራዊ አጀንዳችን ሆኖ ይቀጥላል ሲል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡
የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ደስታ ዲንቃ እንዳሉት÷ የፖለቲካ አስተሳሰብ ልዩነቶች…
አምባሳደር ምስጋኑ ከካናዳ የኢሚግሬሽን፣ የስደተኞችና የዜግነት ምክትል ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከካናዳ የኢሚግሬሽን፣ የስደተኞች እና የዜግነት ምክትል ሚኒስትር ስኮት ሀሪስ ጋር ተወያይተዋል።
ውይይታቸውም በሁለቱም ሀገራት የኢሚግሬሽን፣ የስደተኞች እና የዜግነት አገልግሎት ተቋማት መካከል…
ከመስከረም 7 እስከ 11 የትምህርት ሳምንት ሆኖ እንደሚከበር ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመስከረም 7 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም የትምህርት ሳምንት ሆኖ እንደሚከበር የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ አጠቃላይ የትምህርት ዘርፍ የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የትምህርት ካላንደርን በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል፡፡
ክልሎች…
ኮሚሽኑ በመዲናዋ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ የሚሳተፉ ተወካዮችን እያስመረጠ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ተወካዮችን እንዲመረጡ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
የተወካዮች ልየታ ስራ በመዲናዋ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እየተደረገ መሆኑን ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ…
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አመራሮችና አባላት ዕውቅና ሰጠ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አመራሮችና አባላት ዕውቅና ሰጠ።
በመርሐ-ግብሩ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤልን ጨምሮ የፌዴራል ፖሊስ አመራሮችና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ተገኝተዋል፡፡…
በአማራ ክልል የኮሌራ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኮሌራ መከላከያ ክትባት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡
የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት÷ የኮሌራ በሽታ ጎንደር እና ባህር ዳርን ጨምሮ በክልሉ ባሉ 28 ወረዳዎች መከሰቱን አስታውቋል፡፡…
ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት የሚያስተናግድ እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ አለባቸው -አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት ማስተናገድ የሚችል እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
የቡድን 77 እና ቻይና የመሪዎችና የመንግስታት ጉባኤ በኩባ ሀቫና…