Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የማር ምርታማነትን በዓመት ወደ 98 ሺህ ቶን ማሳደግ ችለናል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው አመት በጀመርነው "የሌማት ትሩፋት" ውጥን ዘመናዊ ዘዴዎችን ስራ ላይ በማዋል የማር ምርታማነትን በዓመት ወደ 98 ሺህ ቶን ማሳደግ ችለናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…

ሀገራቸውን እያገለገሉ ያሉ አካላት የኢትዮጵያ ጀግኖች ናቸው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፀጥታ ተቋማት ውስጥ አባል ሆነው ሀገራቸውን እያገለገሉና መስዋዕትነት እየከፈሉ ያሉ አካላት የኢትዮጵያ ጀግኖች ናቸው ሲሉ የጋምበሌላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ተናገሩ፡፡ “በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ…

ኢትዮጵያ ሰንደቋን ከፍ የሚያደርጉ የጸጥታ ሃይሎችና ዜጎች አሏት – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ ባሳለፈቻቸው ወቅቶች የተለያዩ ፈተናዎች ቢገጥሟትም ሰንደቋን ከፍ የሚያደርጉ የጸጥታ ሃይሎችና ዜጎች እንዳሏት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አመለከተ። በኮሚሽኑ ''በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር '' በሚል…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል “የመስዋዕትነት” ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል "የመስዋዕትነት" ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው። ቀኑ እየተከበረ የሚገኘው "በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር!" በሚል መሪ ሐሳብ ነው፡፡ ስለሀገርና ሕዝብ መሥዋዕትነት የከፈሉ ጀግኖችን በማስታወስና ክብር በሚሰጡ…

ኢትዮጵያ በዘመናት ሂደት ትውልዶች በአኩሪ ገድላቸው ያፀኗት የጋራ ቤታችን ናት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዘመናት ሂደት ትውልዶች በአኩሪ ገድላቸው ያፀኗት የጋራ ቤታችን ናት ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ…

ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በመላው ኢትዮጵያ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከበረ፡፡ ቀኑ “በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ ተከበረ፡፡ ጠዋት 5 ሰዓት ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ባለበት ቆሞ ቀኝ እጅን ወደ ላይ በማንሳት”እኔ…

በመዲናዋ ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ "በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር!" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ አሁን ላይም የከተማዋ አመራሮች በተገኙበት ደም በመለገስ…

በሲዳማ ክልል የበዓል ፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የበዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በተለያዩ የገበያ አማራጮች ለሕብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ መሆኑን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የንግድ ዘርፍ ሃላፊ ባቲሶ ኢዲሶ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

በሐረር በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ግብረ ሃይል ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) በሐረር ከተማ በተከሰተ እሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን መልሶ ማቋቋም የሚያስችል ግብረ ሃይል አቋቁሟል፡፡ በሐረር ከተማ ሸዋ በር አካባቢ በተለምዶ “ታይዋን” ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ሌሊት 10…

ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 2 የመስዋዕትነት ቀን በመላው ኢትዮጵያ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ “በመስዋዕትነት የምትጸና ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ ጠዋት 5 ሰዓት ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ባለበት ቆሞ ቀኝ እጅን ወደ…