Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በተከናወኑ ስራዎች ውጤት ተመዝግቧል – አቶ ብናልፍ አንዷለም
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን ለማስፈን በተከናወኑ ሥራዎች የህዝቦች አንድነት እንዲጠናከር ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ።
በመድረኩ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም እንደገለጹት ÷ እንደሀገር ዘላቂ ሰላም ለማስፈን እና በማህበረሰቡ ውስጥ…
የህዝብን መሠረታዊ ጥያቄዎች ለይተን በቅደም ተከተል ለመፍታት እንሰራለን – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የህዝብን መሠረታዊ ጥያቄዎች ለይተን በቅደም ተከተል ለመፍታት እንሰራለን” ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ካቢኔ በክልሉ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡
ርዕሰ…
ከሐሰተኛና ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ጋር በተያያዘ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ቢራ ሰፈር በግለሰብ መኖሪያ ቤት 200 ሺህ ሐሰተኛ ብር እና 700 የአሜሪካ ዶላር ተይዟል፡፡
ከዚሁ ወንጀል ጋር በተያያዘም ሁለት ተጣርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራው እየተጣራ መሆኑን…
በኤሌክትሮኒክ ንግድ ለሚሳተፉ ድርጅቶች ምቹ የስራ ከባቢ ለመፍጠር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሮኒክ ንግድ ለሚሳተፉ ድርጅቶች ምቹ የስራ ከባቢን ለመፍጠር መንግስት በልዩ ትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በኤሌክትሮኒክ ንግድ ዘርፍ የሚያጋጥሙ ችግሮች እና ሊወሰዱ በሚገባቸው መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ…
በአማራ ክልል ለሽብር ወንጀል ሲዘጋጁ በቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉ 22 ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የጦር መሳሪያዎችን በመያዝ ለሽብር ወንጀል ሲዘጋጁ በቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉ 22 ተጠርጣሪ ግለሰቦች ላይ የሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡
ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ፀረሽብርና የህገመንግስት…
የኢትዮጵያ መንግስት ከልማት አጋሮች ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የልማት ግቦችን ለማሳካት መንግስት ከልማት አጋሮች ጋር በቅንጅት ለመስራት ቁርጠኛ ነው ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡
ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከልማት አጋሮች ቡድን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት…
ኢትዮጵያ ብቁ የሰው ኃይል ለማፍራት ከስዊድኑ “ሚልዮማንኒግ” ጋር ውል አሠረች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በክኅሎት የዳበረ እና የሠለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ስዊድን ሀገር ከሚገኘው “ሚልዮማንኒግ” ኩባንያ ጋር በትብብር መሥራት የሚያስችላትን የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመች፡፡
የክኅሎት ሥልጠናው ኢትዮጵያውያን ሕጋዊ በሆነ የአሠራር ሥርዓት…
የቻይናዋ ሀርቢን ከኢትዮጵያ አቻ ከተሞች ጋር በትብብር እንደምትሠራ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናዋ ሀርቢን ከተማ በኢትዮጵያ ከሚገኙ አቻ ከተሞች ጋር በትብብር መሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር ተካሄደ፡፡
በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው በቻይና ሀርቢን ማዘጋጃ ቤት የውጭ ጉዳይ ፅሕፈት ቤት ምክትል ዳይሬክተር ከሆኑት ዡ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖች አሁናዊ ዋጋ 5 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አጠቃላይ በስራ ላይ ያሉ አውሮፕላኖች አሁናዊ ዋጋ 5 ነጥብ 25 ቢሊየን ዶላር መሆኑ ተገለጸ፡፡
ይህም በአፍሪካ ካሉት የአውሮፕላኖች ዋጋ 32 በመቶውን የሚሸፍን ነው ተብሏል።
እንደ ch-aviation.com ዘገባ…
ግብር ከፋዩ ከአጭበርባሪዎች እራሱን እንዲጠብቅ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከገቢዎች ሚኒስቴር እንደተደወለ በማስመሰል የሚፈፀሙ የማጭበርበር ወንጀሎችን ለመከላከል ግብር ከፋዩ እራሱን እንዲጠብቅ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
“የኦዲት ግኝት አለባችሁ፣ ለሽልማት ታጭታችኋል፣ ድርጅታችሁ ወንጀል መስራቱ ስለተደረሰበት በህግ…