Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሕብረተሰቡንና የተፈጥሮ ሀብቱን በማቀናጀት ለክልሉ ልማት እንሰራለን – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ሕብረተሰብና የተፈጥሮ ሀብት በማቀናጀት ለክልሉ ልማት እንሰራለን ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ። አቶ ጥላሁን ከፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ክልሉ በገፀ ምድር እና በከርሰ…

ከዓለም የተፈጥሮ ሃብት ኢንስቲትዩት ጋር በትብብር ለመስራት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከዓለም የተፈጥሮ ሃብት ኢንስቲትዩት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ÷ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እየወሰደች ያለውን እርምጃ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልፀዋል፡፡…

በወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት 56 ሚሊየን ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት በወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ56 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደረጉ ተግባራት መከናወናቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር  ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)÷…

የሕዳሴ ግድብን የመጀመሪያ ሙሌትና ውሃ አለቃቀቅ የተመለከተው የመጀመሪያ ዙር ውይይት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን የመጀመሪያ ሙሌትና ውሃ አለቃቀቅን በተመለከተ በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በግብጽ ልዑካን መካከል ለሁለት ቀናት የተደረገው የመጀመሪያው ዙር የሦስትዮሽ ድርድር ዛሬ መጠናቀቁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ልዑካን…

ነገ ለአትሌቶች አቀባበል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተካፈለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን አቀባበል ሲባል ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ መሠረት ከጠዋቱ 1፡ 00 ጀምሮ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጀምሮ…

የቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ መሃመድን ጨምሮ 26 ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ መሃመድ ኡመርን ጨምሮ 26 ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጥቷል፡፡ ብይኑን የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ-ሽብርና የሕገ-መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። መደበኛ…

አዲስ አበባ እና ቹንቾን ከተሞች በከተማ ልማት እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና የደቡብ ኮሪያዋ ቹንቾን ከተሞች በትምህርትና ሥልጠና፣ በመሬት አስተዳደር፣ ከተማን በማዘመን፣ በከተማ ልማት እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ…

የሶማሌ ክልል ተወላጅ ባለሐብቶች በክልሉ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ተወላጅ ባለሐብቶች በክልሉ ባለው ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ተሳትፏቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ የክልሉ መንግሥት ጥሪ አቀረበ፡፡ በሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን የተመራ ልዑክ በኬንያ ከሚኖሩ የክልሉ…

አቶ አወል አርባ ከተመድ የኢትዮጵያ ተጠሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አወል አርባ ከተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ተጠሪ ራሚዝ አላክባሪቭ እና ልዑካቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በክልሉ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎች ሊደረጉላቸው…

የፌደራል ፖሊስ ተቋርጦ የነበረውን የዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለማስቀጠል ስምምነት ላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተቋርጦ የነበረውን የዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለማስቀጠል ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ በፈረንጆቹ 2020 በኢትዮጵያ በፀጥታ ችግርና በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ዓለም አቀፍ የሰላም…