Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በ73ኛው የአፍሪካ አህጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በ73ኛው የአፍሪካ አህጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ ላይ እየተሳተፈ ነው። በመድረኩ ከ20 በላይ በሚሆኑ የተለያዩ የጤና አጀንዳዎች ላይ ውይይት እንደሚደረግ የሚኒስቴሩ መረጃ…

ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ተገለጸ፡፡ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ቻም ኡጋላ ከሀገሪቷ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ማርቼንኮ ኢቭጄኒ ኢቭጄኒቪች ጋር በጉዳዩ ላይ መክረዋል፡፡…

የመንግስት ተቋማት ወጥ አሰራር እንዲኖራቸው የሚያስችል ስርዓት ወደ ስራ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ተቋማት ወጥ አሰራር እንዲኖራቸውና እርስ በርሳቸው እንዲናበቡ የሚያስችል ስርዓት ዛሬ ተመርቆ ወደ ስራ ገብቷል። በስርዓቱ እስከ አሁን 20 የመንግስት ተቋማት አገልግሎት እያገኙ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…

የግብርና መረጃዎችን ዲጂታላይዝ ማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ከግሪን አግሮ ሶሎሽንስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጋር የግብርና መረጃዎችን ዲጂታላይዝ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና…

የፌዴራል፣የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የሰላምና ጸጥታ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል፣ የክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የሰላምና ጸጥታ አካላት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድና የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአን ጨምሮ ሌሎች የጸጥታ…

ከ272 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ272 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 14 ግለሰቦች እና ስምንት ተሽከርካሪዎችም በቁጥጥር ስር መዋላቸው ነው…

የሃይል መቆራረጥን ማስቀረት የሚያስችል የ3 ቢሊየን ብር መልሶ ግንባታ ስራ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሃይል መቆራረጥን ማስቀረት የሚያስችል የ3 ቢሊየን ብር መልሶ ግንባታ እና ጥገና ስራ ይፋ አድርጓል፡፡ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮፖሬት እንደገለጹት ÷ የሃይል አቅርቦት…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ማህበረሰቡ የዓይን ብሌኑን በመለገስ ለወገኖቹ ብርሃን እንዲሆን ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ዜጎች ከህልፈት በኋላ የዓይን ብሌናቸውን በመለገስ ለሌሎች ወገኖቹ ብርሃን እንዲሆን ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፕሬዚዳንቷ የኢትዮጵያ ዓይን ባንክ የተመሰረተበት 20ኛ ዓመት አከባበር ላይ እንደገለጹት÷ ማህበረሰቡ ስለ ዓይን ልገሳ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ጠቅላይ መምሪያ እየተሠራ ያለውን  የሕግ ማስከበር ሥራ ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ጠቅላይ መምሪያ የአማራ ክልልን ወደ ሰላም ለመመለስ እየተሠራ ያለውን  የሕግ ማስከበር ሥራ ገምግሟል። የኮማንድ ፖስት ከፍተኛ አመራሮች አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ ጀኔራል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሪፐብሊካን ጥበቃ አባላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጥልቅ ስልጠና ላይ የቆዩ የሪፐብሊካን ጥበቃ አባላትን በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡ ስልጠናው የጸጥታው ዘርፍ አቅም ግንባታ አካል መሆኑንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…