Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሐሰተኛ ደረሰኝ ከ30 ቢሊየን ብር በላይ በመሸጥ በከፍተኛ የማጭበረበር ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ የሽያጭ ደረሰኝ አዘጋጅቶ ለተለያዩ ነጋዴዎችና ድርጅቶች ከ30 ቢሊየን ብር በላይ በመሸጥ በከፍተኛ የማጭበረበር ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ በአዲስ አበባ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪው አድራሻው…

4 ሺህ ከፍተኛ ተሿሚዎች፣ 215 ሺህ አመራሮችና ባለሙያዎች ሃብታቸውን አስመዝግበዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ4 ሺህ በላይ ከፍተኛ ተሿሚዎች እንዲሁም 215 ሺህ በላይ አመራሮችና ባለሙያዎች ሃብታቸውን እንዳስመዘገቡ የሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የሃብት ማሳወቅና ምዝገባ አሰራር ሥርዓት የተመዝጋቢዎችን…

ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ ሴቶች የገቢ ማሰባሰብ ማስጀመርያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ምክንያት ለተለያዩ ችግር ተጋላጭ ለሆኑ ሴቶች የገቢ ማሰባሰብ ማስጀመርያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በግጭትና በሌሎች ምክንያቶች ከኑሯቸውና ከሚተዳደሩበት ስራ የተፈናቀሉ ሴቶችን በገቢ…

አቶ ሙስጠፌ በጅግጅጋ የተከሰተው የእሳት አደጋ ተጎጂዎች መልሶ ማቋቋምና ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በጅግጅጋ ከተማ አዲሱ ታይዋን የገበያ ማዕከል ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ከተቋቋመው የተጎጂዎች መልሶ ማቋቋምና ደጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። ርዕሰ መስተዳደሩ በውይይቱ ላይ በሶማሌ ክልል…

ኮንትሮባንድን ለመከላከል የተቋማት ቅንጅታዊ አሰራር ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ ንግድን ለመከላከል በአምስት ተቋማት የተጀመረው ቅንጅታዊ አሰራር ውጤት ማስመዝግቡ ተገልጿል የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ ኮንትሮባንድ በሀገራት…

አየር መንገዱ ከአዲስ አፍሪካ ዓለም-አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል ጋር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አፍሪካ ዓለም-አቀፍ ኮንቬንሽን እና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ. ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ፡፡ ስምምነቱ ቱሪዝምንና ንግድን በማቀላጠፍ የአገር ገጽታን የሚገነባ፣ ዘርፈ ብዙ እና ዓለም አቀፍ የንግድ ሁነቶችን…

የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነትን በሚያጠናክሩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነትን ይበልጥ በሚያጠናክሩ የኢንቨስትምንት አማራጮች ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል÷ በቻይናው የፋይናንስ ምክትል ሚኒስትር ሊያው ሚን የተመራ ልዑክ በጽህፈት ቤታቸው…

በድሬዳዋ ከ89 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የበጎ አድራጎት ስራ በዳያስፖራው መከናወኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ ማህበራዊ ዘርፎች ከ89 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የበጎ አድራጎት ስራ በዳያስፖራው ማህበረሰብ መከናወኑን የድሬዳዋ ዳያስፖራ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የፅህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አቤል አሸብር ለፋና…

ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ምላሽ ለመስጠት ዓለም አቀፍ ትብብር አስፈላጊ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ምላሽ ለመስጠት ዓለም አቀፍ ትብብር መጠናከር እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። 19ኛው የአፍሪካ የአካባቢ ጥበቃ የሚኒስትሮች መደበኛ ጉባኤ "የአፍሪካን የአካባቢ ችግሮች…

በክልሉ በ984 ሺህ ሄክታር ለውጭ ገበያ የሚውል ቦሎቄና ሰሊጥ እየለማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ984 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ ለውጭ ገበያ የሚሆን ቦሎቄና ሰሊጥ ልማት እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለፀ። በቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ሙስጠፋ ሁሴን እንደገለጹት÷በክልሉ ከምግብ እህል በተጓዳኝ ወደ…