Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በክልሉ በ984 ሺህ ሄክታር ለውጭ ገበያ የሚውል ቦሎቄና ሰሊጥ እየለማ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ984 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ ለውጭ ገበያ የሚሆን ቦሎቄና ሰሊጥ ልማት እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለፀ።
በቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ሙስጠፋ ሁሴን እንደገለጹት÷በክልሉ ከምግብ እህል በተጓዳኝ ወደ…
ፕሬዚዳንቱ የኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማሳደግ ቁርጠኝነታውን በድጋሚ አረጋገጡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነትን ለማሳደግ ቁርጠኝነታውን በድጋሚ አረጋገጡ፡፡
በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን የሹመት…
በምስራቅ ቦረና ዞን በ464 ሚሊየን ብር 34 ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች እየተገነቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ቦረና ዞን በ464 ሚሊየን ብር 34 "የቡኡረ ቦሩ" ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች እየተገነቡ እንደሆነ የዞኑ ትምህርት ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡
በጽህፈት ቤቱ የትምህርት ማሻሻያ ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ታደሰ ቡልቶ እንደገለጹት÷ በ464…
በኦሮሚያ ክልል ከ44 ሺህ ሄክታር በላይ የሚሸፍኑ የግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዲዛይን ተከናውኗል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሶስት ዞኖች ከ44 ሺህ ሄክታር በላይ የሚሸፍኑ ሶስት የግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዲዛይን በበጀት ዓመቱ መከናወኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በክልሉ በጉጂ ዞን በሰባ ቦሩ ወረዳ የሞርሞራ፣ በምስራቅ…
ለ2015/16 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ የማጓጓዙ ሥራ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2015/16 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ የማጓጓዙ ሥራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡
ኮርፖሬሽኑ ለምርት ዘመኑ ከውጭ የገዛው እና የመጨረሻው 500 ሺህ ኩንታል ዩሪያ በዛሬው ዕለት ጅቡቲ ወደብ መድረሱ…
74 ቤቶችና 160 ተሽከርካሪዎች ሲታገዱ 156 ሚሊየን ብር በላይ ደግሞ በመንግስት ተወርሷል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 689 ሚሊየን ብር፣ 74 መኖሪያ ቤቶች፣ አንድ ሕንጻና 160 ተሽከርካሪዎች ሲታገዱ 156 ሚሊየን ብር በላይ ደግሞ በመንግስት መወረሱን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
ባለስልጣኑ በአራት የግንባታ ዘርፎች ከ50 ሺህ በላይ ፈቃድ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በተጠናቀቀው የበጀት ዓመትበአራት ዋና ዋና የግንባታ ፈቃድ ዘርፎች 50 ሺህ 569 ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡
በባለስልጣኑ የግንባታ ፈቃድ ዳይሬክተር ደሳለኝ አብዲሳ ለፋና…
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የመጣውን ሰላም ለማስጠበቅ የጋራ ትብብርና ጥረት ሊቀጥል ይገባል – የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የመጣውን ሰላም በዘላቂነት ለማስጠበቅ የሁላችንም የጋራ ትብብርና ጥረት ሊቀጥል ይገባል ሲሉ የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር) ገለጹ።
በአማራ ክልል አጋጥሞ የነበረውን የፀጥታ…
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለ40 ሺህ ዜጎች ነፃ የሕክምና አገልግሎት ሊሰጥ ነው
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል "በጎነት ለጤናችን" በሚል መሪ ሃሳብ ለ40 ሺህ ዜጎች ነፃ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታወቀ።
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም የሕክምና ኮሌጅ የበጎ ፈቃድ አስተባባሪ ዶክተር ሙሉቀን ተስፋዬ፥ ከነገ…
የአዲሱ የ’ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል’ እና የነባሩ ክልል መስራች ጉባኤ አርብ ይካሔዳል
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲሱ የ’ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል’ እና የነባሩ ክልል መስራች ጉባኤ አርብ ነሐሴ 12 ቀን 2015 ይካሔዳል።
የክልል አደረጃጀት ማስፈፀሚያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ኩታዬ ኩሲያ እንደገለጹት የፊታችን አርብ ነባሩ ክልል በአዲስ…