Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ ክልል የመጽሐፍት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን መጽሐፍት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ እየሠራ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ሙሴ ጋጂት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ…

የብላቴ ኮማንዶ እና የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት ኮማንዶዎችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብላቴ ኮማንዶ እና የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል የተለያዩ አስቸጋሪ መሰናክሎችን ማለፍን እንዲሁም ፈጥኖ መድረስን ለሚጠይቁ ተልዕኮዎች ጠንካራ ስልጠና የወሰዱ በሺዎች የሚቆጠሩ ኮማንዶዎችን ዛሬ እያስመረቀ ነው። የምርቃት መርሐግብሩን…

አቶ ቀጀላ መርዳሳ በሐረር  ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ ስራን አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ በሐረር  ከተማ በመገኘት የክረምት በጎ ፈቃድ ስራን አስጀምረዋል። በዚህ ወቅት የአቅደ ደካማ መኖሪያ ቤቶች እድሳትን ያስጀመሩ ሲሆን፥ የችግኝ ተከላ መርሐግብርም ተካሄዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ…

ኢንስቲትዩቱ የሳተላይት መረጃ ፍላጎትን ለመመለስ እየተሠራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደሀገር ያለውን ከፍተኛ የሳተላይት መረጃ ፍላጎት ለመመለስ የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ እየቀረበ ያለውን ፍላጎት ለመመለስም በራስ አቅም ሳተላይት ከማምጠቅ በተጨማሪ…

የዓለም ወጣቶች ቀን በሐዋሳ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ወጣቶች ቀን በሐዋሳ ከተማ ተከብሯል፡፡ ቀኑ የተከበረው÷ “የወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንትናዊ ሰላም'' በሚል መሪ ሐሳብ ነው፡፡ በአከባበሩ ላይም አርቲስቶችና ጋዜጠኞችን ጨምሮ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ተገኝተዋል። ከዓለም…

የመካከለኛው የምግብ እጥረት ህክምናን ወደ ጤና ኤክስቴንሽን ስርዓት ለማስገባት የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመካከለኛው የምግብ እጥረት ህክምናን ወደ ጤና ኤክስቴንሽን ስርዓት ለማስገባት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈረመ። ስምምነቱ በጤና ሚኒስቴር፣ በአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን፣ በዩኒሴፍ ኢትዮጵያ እና በዓለም የምግብ…

ዩኒቨርሲቲው ከአዘርባጃን አምባሳደር ጋር በጋራ ሊያሰሩ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአዘርባጃን አምባሳደር ሩስላን ናሲቦቭ ከኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ጋር በጋራ ሊያሰሯቸው በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበሩ ታሪካዊ ግንኙነቶች በተለይም በዲፕሎማሲያዊ፣…

የመሰረተ ልማት ተቋማትን ደኅንነት ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 ኤፍ ቢ ሲ) ቁልፍ የመሰረተ ልማት ተቋማትን ደኅንነት ለማረጋገጥ ባለድርሻ አካላት በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ጥናት ባካሄደባቸው ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊ እና…

በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከጃፓን የውጭ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከጃፓን ፓርላማ የውጭ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቤ ቶሺኬ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ጃፓን መካከል በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮችና በጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ…

የህይወት አድን ምግቦች ያልተገባ አጠቃቀም በጤና አገልግሎት ላይ ተጽእኖ እያሳደረ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 ኤፍ ቢ ሲ) የህይወት አድን ምግቦች ያልተገባ አጠቃቀም በምግብ አለመመጣጠን የጤና አገልግሎት አሰጠጥ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ እያሳደረ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። የጤና ሚኒስቴር የምግብ አለመመጣጠን የጤና አገልግሎትን ወደ መደበኛ የጤና…