Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የተማሪዎች ምገባ መርሐ ግብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6 ነጥብ 9 ሚሊየን ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደረገው የትምህርት ቤት ምገባ እና የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሸል በቀጣይ በትኩረት የሚሠራባቸው ዘርፎች መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በተጨማሪም በነበረው ግጭት ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶች…

የቀድሞው ጤና ጥበቃ ሚንስትር ዶ/ር ከበደ ታደሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚንስትር የነበሩት ዶ/ር ከበደ ታደሰ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ዶ/ር ከበደ ከጥቅምት 1993 እስከ ጥቅምት 1998 በጤና ሚኒስቴር አገልግለዋል፡፡ በተጨማሪ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የማበራዊ…

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ የጤና ማዕከል የቦታ ጥያቄ ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 12 ሆስፒታሎች በጋራ የጤና መንደር ለመገንባት ባቀረቡት የመሬት ጥያቄ ላይ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የአስተዳደሩ ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው 3ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ስብሰባ የ2015 ዓመታዊ ስራ…

የላፕሴት ፕሮጀክትን ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ ሥራዎችን ማፋጠን እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የላሙ ፖርት-ደቡብ ሱዳን-ኢትዮጵያ ትራንስፖርት (ላፕሴት) ፕሮጀክትን ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ ሥራዎችን ማፋጠን እንደሚያስፈልግ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በኬንያ…

ማዕከሉ ከአርሶ አደሮች ጋር በመሆን የግብርና ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብላቴ የኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል ከአካባቢው አርሶ አደሮችና አልሚ ባለሃብቶች ጋር በመቀናጀት የግብርና ሥራዎችን እየሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ እየተከናወነ ባለው ሥራም ለሀገር ውስጥና ውጭ ገበያ የሚሆኑ የፍራፍሬ ምርቶች እየለሙ ነው…

በአቡራሞ ወረዳ ለሚገነባ ቤተ-መጻሕፍት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱሪዝም ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አቡራሞ ወረዳ ለሚገነባ ቤተ-መጻሕፍት የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ የመሠረት ድንጋዩ የተቀመጠው በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና በቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ነው፡፡…

የአንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በቀጣዩ ሣምንት የአውሮፕላን ርጭት ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በቀጣዩ ሣምንት በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት እንደሚጀመር ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እስካሁን አንበጣው እንደሀገር ከፍተኛ ጉዳት አለማድረሱን የገለፀው ሚኒስቴሩ፥ በቀጣይም ጉዳት እንዳይደርስ…

የተመረቁት ኮማንዶዎች ሁለት ዓላማ አላቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ አስቸጋሪ መሰናክሎችን ማለፍን እንዲሁም ፈጥኖ መድረስን ለሚጠይቁ ተልዕኮዎች ጠንካራ ስልጠና ወስደው የተመረቁ ኮማንዶዎች ሁለት ዓላማ እንዳላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…

አቶ ሙስጠፌ ወርቃማውን የወጣትነት አቅም ለልማት መጠቀም ይገባል አሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሐመድ ወርቃማውን የወጣትነት ዕድሜ እና አቅም በተገቢው መንገድ ለልማት መጠቀም እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ በዓለም ለ23ኛ በኢትዮጵያ ለ20ኛ ጊዜ የተከበረው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ዛሬ በሶማሌ ክልል አቶ…

የብሩህ አይሲቲ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስራና ክህሎት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ለ11 ቀናት ሲካሄድ የነበረው ብሩህ አይሲቲ የስራ ሀሳብ ውድድር በዛሬው እለት ተጠናቋል። ውድድሩ ከመላ ሀገሪቱ የተሰባሰቡ ወጣቶች ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የቢዝነስ አመራርን ጨምሮ…