Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
35 ሺህ 870 ወገኖችን ከጎዳና በማንሳት የማቋቋም ሥራ መከናወኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 35 ሺህ 870 ወገኖችን ከጎዳና በማንሳት የማቋቋም ሥራ መከናወኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ።
ወጪው በመንግሥት መሸፈኑንም በሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ቡድን መሪ መላኩ ባዩ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
በኦሮሚያ ክልል 225 ሺህ 395 ሄክታር በለውዝ ሰብል ተሸፍኗል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተዘጋጀው 225 ሺህ 679 ሄክታር 225 ሺህ 395 ሄክታር መሬት በለውዝ ሰብል መሸፈኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በኢኒሼቲቭ…
3 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ካፒታል ያስመዘገቡ 269 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ስራ ጀምረዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 3 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ካፒታል ያስመዘገቡ 269 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ስራ መጀመራቸውን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ ለፕላንና ልማት ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸሙን…
10 ሚሊየን ብር የሚገመት ወርቅ አስፈራርተው ወስደዋል የተባሉ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 10 ሚሊየን ብር የሚገመት ጥፍጥፍ ወርቅ ከግል ተበዳይ አስፈራርተው ወስደዋል የተባሉ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ፡፡
ክሱ የቀረበው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት ሲሆን÷ችሎቱ ዛሬ ከሰዓት በኃላ የክሱን ዝርዝር…
በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ13 ቢሊየን ብር ድጋፍ ተደርጓል -ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባጋጠሙ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት መንግስት የ13 ቢሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም እንደገለጹት ÷ በ2015…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲትን ዛሬ ረፋድ ላይ ተቀብለዋል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በተካሄደው ስብሰባ ወቅትም መሪዎቹ በሁለትዮሽ ጉዳዮች፣ በንግድ እና በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ላይ…
ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በቤቶች ልማት ግንባታ ላይ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ እንዲያድግ እየተሰራ ነው አሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤቶች ልማት የሚታየውን ችግር ለመቅረፍ መንግስት ድርሻውን እየቀነሰ በግንባታው ላይ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ እንዲያድግ እየተሰራ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ፡፡
የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርንና…
በተለያዩ ወንጀሎች ተሳትፈዋል የተባሉ ከ3 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ውለዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ቡድኖች፣ በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና በሙስና ተሳትፈዋል የተባሉ ከ3 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡
አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ…
የኑሮ ጫናን የሚያቀሉ ፕሮጀክቶች ላይ በልዩ ትኩረት መስራቱ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዋሪዎች የዘመናት ጥያቄ የሆኑ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እና የኑሮ ጫናን የሚያቀሉ ፕሮጀክቶች ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥተን መስራታችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
ከተማ አስተዳደሩ “ተግዳሮቶች…
ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ
ለፈተና የማትበገር ሀገር ኢትዮጵያ !
ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ሺህ ዓመታት ታሪክ ያላት የራሷን ሉዐላዊነት ማስጠበቅ የቻለች ሀገር ናት።
ታሪካዊ ጣላቶቿንም ቢሆን የውስጧን ሠላም ለማናጋት የሚፈልጉ ከውጭና ከውስጥ ኃይሎች ጋር በመመሳጠር ብዙ ጥረት አድርገዋል።
ሆኖም ግን የኢትዮጵያ…