Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የደቡብ ክልል የ2016 በጀት ከ55 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ እንዲሆን የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የ2016 በጀት 55 ቢሊየን 836 ሚሊየን 723 ሺህ 309 ብር ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ፡፡
የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክርቤት ዛሬ ባካሔደው 254ኛ መደበኛ ስብሰባው በ2016 ረቂቅ በጀት ላይ…
በሴቶች የዓለም ዋንጫ ብራዚል እና ጣሊያን ከውድድሩ ተሰናበቱ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዝላንድ እና አውስትራሊያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የሴቶች የዓለም ዋንጫ ወደ ጥሎ ማለፍ የተቀላቀሉ ቡድኖች ተለይተዋል።
በውድድሩ ብራዚል እና ጣሊያን ሳይጠበቅ ከምድባቸው ተሰናብተዋል።
በምድብ 6 ከፈረንሳይ፣ ጃማይካ እና ፓናማ…
ኢትዮጵያና የአፍሪካ ልማት ፈንድ የ84 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የአፍሪካ ልማት ፈንድ ለስንዴ ምርትና ምርታማነት ማሻሻያ የሚውል የ84 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ወይም የ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱን በኢትዮጵያ መንግስት በኩል የገንዘብ ሚነስትሩ አቶ አህመድ…
ኢትዮጵያና ቱርክን በተለያዩ ዘርፎች በማስተሳሰር የኢኮኖሚ ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቱርክን በንግድ፣ በጤና፣ በኢንቨስትመንት፣ በባህል እንዲሁም በቴክኖሎጂ ሽግግር በማስተሳሰር የኢኮኖሚ ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተጠቆመ።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ቋሚ ቆሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ነገዎ (ዶ/ር)…
በተፋሰስ አካባቢዎች የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ሊፈጠር ከሚችል ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊጠነቀቁ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነሐሴ ወር በኢትዮጵያ ተፋሰሶች ላይ የሚኖረውን ከፍተኛ የዝናብ ስርጭት ተከትሎ ሊፈጠር ከሚችል ቅጽበታዊ ጎርፍ መጠንቀቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ።
ኢንስቲትዩቱ ለኢዜአ በላከው መግለጫ በመጪው ነሐሴ ወር በሰሜን…
የመዲናዋ ነዋሪዎች የቤት ጣሪያና ግድግዳ ግብር ክፍያቸውን እስከ ነሐሴ 30 እንዲያጠናቅቁ ማሳሰቢያ ተሠጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የመዲናዋ ነዋሪዎች የቤት ጣሪያና ግድግዳ ግብር ክፍያቸውን እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ እንዲያጠናቅቁ አሳሰበ።
የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አደም ኑሪ ፥ በቤት ወይም በከተማ ቦታ ኪራይና የቤት…
የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እስከ ነሀሴ 30 ድረስ በነበረበት እንደሚቀጥል ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉም ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እስከ ነሀሴ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በሀምሌ ወር ሲሸጥ በነበረው ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በመጪዎቹ ጊዜያት የአለም የነዳጅ ገበያን መነሻ በማድረግ…
የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት በጥቃቅንና መካከለኛ ኢንዱስትሪ የተሰማሩ ሴት አምራቾችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጀይ ባንጋ በሁለተኛው ቀን የኢትዮጵያ ቆይታቸው በጥቃቅንና መካከለኛ ኢንደዱስትሪ የተሰማሩ ሴት አምራቾችን ጎብኝተዋል።
በኢትዮጵያ መንግስትና የዓለም ባንክ ድጋፍ በሚንቀሳቀሰው የሴቶች ኢንተርፕሩነር ሺፕ ልማት ፕሮግራም…
በአማራ ክልል ህግን ለማስከበር በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ህዝቡ የተለመደ ትብብሩን እንዲያሳይ ተጠየቀ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ አካላት በክልሉ ህግን ለማስከበር በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ሁሉ ህዝቡ ድጋፍ በማድረግ የተለመደ ትብብሩን እንዲያሳይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ…
አቶ ማሞ ምህረቱ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ፀሐፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ፀሐፊ ኤሪክ ሜየር ጋር ተወያይተዋል።
ውይይቱ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሐ-ግብር ላይ ያተኮረ መሆኑን ባንኩ በትዊተር ገጹ ባሰፈረው መረጃ አመላክቷል።…