Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የጋምቤላ ክልል ም/ቤት ለክልሉ መንግስት የቀረበውን የ5 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ለክልሉ መንግስት ለ2016 ዓ.ም የቀረበውን የ5 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጽድቋል። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት ሲያካሄደው የቆየውን አራተኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ አጠናቋል። ምክር ቤቱ ለአዲሱ በጀት የልማት እና…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሳውላ ከተማ ለሚገነባው ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረተ ድንጋይ አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ ለሚገነባው ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ። የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር አቶ…

ከቀጣዩ አመት ጀምሮ በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚተገበር አስገዳጅ መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ከሚወስዱ ተማሪዎቻቸው ቢያንስ 25 በመቶዎቹን ማሳለፍ ካልቻሉ የትምህርት መስኮቻቸው እንዲታጠፉ የሚያስገድድ መመሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ከ2016…

በመዲናዋ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ 2 ቢሊየን ብር በላይ በማውጣት በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ያስገነባቸውን 100 ፕሮጀክቶች እያስመረቀ ነው። ፕሮጀክቶቹን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት እያደረጉ ያሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች…

በጋምቤላ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፍ 705 ሚሊየን 24 ሺህ ብር መገኘቱን የጋምቤላ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ኦባንግ ኦቻላ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በመዳረሻዎች አካባቢ የሚገኙ 2…

በምስራቅ ወለጋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ። አደጋው ከአዲስ አበባ ወደ ጊምቢ ከተማ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በፍጥነት  ከመንገድ ወጥቶ በመገልበጡ ነው የደረሰው።…

የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። አዲሱ የባንኩ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ከፈረንጆቹ ሐምሌ 31 ቀን ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ባንኩ አስታውቋል። በጉብኝታቸውም…

በአማራ ክልል 668 ከተሞች በመዋቅራዊ ፕላን እየተመሩ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 668 ከተሞች በፕላን የሚመሩ እንዲሆኑ መደረጉን የክልሉ ከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ በሰላም ይመኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ በአማራ…

ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለጤና፣ ለግብርና እንዲሁም ለኃይል አቅርቦት ዘርፎች መጠቀም ትፈልጋለች – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለጤና፣ ለግብርና እንዲሁም ለኃይል አቅርቦት ዘርፎች መጠቀም እንደምትፈልግ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሩ ከሩሲያው የአቶሚክ ኤነርጂ ኤጀንሲ ዋና ኃላፊ አሌክሴይ ሌካቼቭ ጋር…

የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና በሰላምና በስኬት መጠናቀቁን የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት በሂደቱ ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና…