Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በጤና አውደ ርዕዩ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበች መሆኑን አይተናል- ጎብኝዋች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና አውደ ርዕዩ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበች መሆኑን ተመልክተናል ሲሉ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና ጄነራል መኮንኖች ገለጹ፡፡
የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና ጄነራል መኮንኖች ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም…
በየትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ የተማራችሁ ሁሉ የተማራችሁባቸው ትምህርት ቤቶች ዛሬ የናንተን ድጋፍ ይሻሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ የተማራችሁ ሁሉ ትናንት የተማራችሁባቸው ትምህርት ቤቶች ዛሬ የናንተን ድጋፍ ይሻሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሁሉም ዜጎችና ተቋማት ተሳትፎ የትምህርት…
አንድን ግለሰብ በመግደል አስከሬኑን ቆራርጠው መጸዳጃ ቤት ውስጥ የጣሉት ተከሳሾች በሞት እንዲቀጡ ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 678 ሺህ ብር የሚያወጣ በዱቤ የተሸጠን በቆሎ ለግል ጥቅማቸው ለማዋል የንብረቱን ባለቤት በመግደል አስከሬኑን በመቆራረጥ መጸዳጃ ቤት ውስጥ የጣሉት ሁለት ተከሳሾች በሞት እንዲቀጡ ተወሰነ፡፡
ድርጊቱ የተፈጸመው በሀዲያ ዞን ዱና ወረዳ መሆኑን የደቡብ…
በክረምቱ ወራት 108 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ መታቀዱ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክረምቱ ወቅት እንደሀገር 108 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ መታቀዱን የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሀብታሙ ታዬ ተናገሩ፡፡
የክረምት የበጎ ፈቃድ ደም ልገሳ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ በአዳማ ከተማ መካሄዱን…
የኢትዮጵያንና የጅቡቲን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የባቡር ጉዞ እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያንና የጅቡቲን ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል የተባለለት ጉዞ ከጅቡቲ ኢትዮጵያ በባቡር እየተደረገ ነው፡፡
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) እና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባዘጋጀው ጉዞ 100 የሚሆኑ የጅቡቲ ልዑካን ወደ…
በሰሜን ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ሣማ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው ከአዳማ ወደ አረርቲ ሠዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው የደረሰው።…
በመዲናዋ የክረምት ትራፊክ በጎፍቃድ አገልግሎት የሚያስተባብሩ 5 ሺህ በጎፍቃደኞች የስራ ስምሪት ወሰዱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የክረምት ትራፊክ በጎፍቃድ አገልግሎት የሚያስተባብሩ 5 ሺህ በጎፍቃደኞች ዛሬ የስራ ስምሪት ወሰዱ፡፡
የከተማ አስተዳደሩ የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፍቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ስምሪቱን ሰጥቷል፡፡
5 ሺህ በጎፍቃደኞች…
በጋምቤላ ክልል ከ100 ሺህ በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሊሰማሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ከ100 ሺህ በላይ ወጣቶችን በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማሰማራት ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ።
በአገልግሎቱ ከ270 ሺህ በላይ የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ መታቀዱንም ቢሮው ገልጿል።…
የኢትዮጵያ የመልሶ ግንባታና ማቋቋም ዕቅድ እንዲሳካ ድጋፍ እንደሚያደርግ የተመድ የልማት ፕሮግራም ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በግጭት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባትና ለማቋቋም የተዘጋጀው ዕቅድ እንዲሳካ ድጋፍ እንደሚያደርግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ገለጸ።
መንግስት በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በ20 ቢሊየን ዶላር የሚተገበር ብሔራዊ…
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በ62 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በ62 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል።
ፕሮጀክቶቹን የመረቁት በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር)ና ሌሎች የክልሉ የስራ ኃላፊዎች…