Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የብሔራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት የእውቅና እና የሽልማት መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ብሔራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩ ወጣቶች የእውቅናና የሽልማት መርሃ- ግብር በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ እውቅናው አገልግሎቱ ከተጀመረ አንስቶ በሰባት ዙሮች ለተሳተፉ ከ42 ሺህ 500 በላይ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች…

የኢትዮጵያና ጅቡቲን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ችግኝ ተከላ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የችግኝ ተከላ ሥነ ሥርዓት በድሬዳዋ ከተማ ተከናውኗል፡፡ በጅቡቲ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሲራጅ ኦማር የተመራ ከ100 በላይ አባላትን ያካተተ የልዑካን…

የኦሮሚያ ክልል ወጣቶች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 13ኛው የኦሮሚያ ክልል ወጣቶች ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ እና ሌሎች አመራሮችን ጨምሮ ከክልሉ ሁሉም ዞኖች የተውጣጡ ወጣቶች ተሳትፈዋል፡፡…

ኮርፖሬሽኑ ከቻይናው የእርሻ መሣርያ አምራች ኩባንያ ጋር የንግድ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከቻይናው ዙምላይን የእርሻ መሣርያ አምራች ኩባንያ ጋር የንግድ ስምምነት ተፈራርሟል። የስምምነቱ ሰነድ ሁለት ምዕራፎችን ያካተተ ሲሆን÷የመጀመሪያው በከፊል የተገጣጠሙ የእርሻ መሣሪያዎችን በማስመጣትና ቀሪ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጋራ መኖሪያ ቤት በህብረት ስራ ማህበር የቤት ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመኖሪያ ሕብረት ስራ ማሕበራት የተደራጁ የመኖሪያ ቆጣቢዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የቤት ግንባታ መርሐ ግብርን አስጀምረዋል፡፡ ፕሮጀክቱ በ54 የመኖሪያ ሕብረት ስራ ማሕበራት የተደራጁ ከ4 ሺህ በላይ የጋራ…

በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የ8ኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የ8ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ መሰጠት ተጀምሯል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ 75 ሺህ 100 የ8ኛ ክፍል ተፈታኞች÷ በ182 የመፈተኛ ጣቢያ እየተፈተኑ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

በአቶ ኦርዲን በድሪ የተመራ የሀረሪ ክልል ልዑክ በካናዳ ጉብኝት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ልዑክ ካናዳ ቶሮንቶ ከተማ ገብቷል። ልዑኩ ካናዳ የገባው በቶሮንቶ ለሚካሄደው 25ኛው አለም ዓቀፍ የሀረሪ የባህል እና ስፖርት ፌስቲቫል ለመሳተፍ…

በቢሾፍቱ ከተማ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ 85 ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ በዛሬው ዕለት ከተመረቁት ፕሮጀክቶች መካከል÷ ደረጃውን የጠበቀ የአስፋልት መንገድ፣ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣  እንዲሁም የገበያ ማዕከል እና የሕዝብ ቤተ መጻሕፍትን ጨምሮ ሌሎችም…

በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የ2015 የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የ2015 የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በምሥራቅ ሸዋ ዞን ተካሄደ። ከክልል እስከ ወረዳ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች እና ከክልሉ የተወጣጡ ግንባር ቀደም ወጣቶች በመርሐ- ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ ተሳትፈዋል፡፡…

ኢትዮጵያ እና ቻይና በታዳሽ ኃይል ልማት ላይ በጥምረት የሚያከናውኑትሥራ ተደነቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በታዳሽ ኃይል ልማት ላይ በጥምረት እያከናወኑ የሚገኘውን ሥራ የተመድ የልማት ፕሮግራም (ዩ ኤን ዲፒ) አደነቀ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም÷ በ “ግሎባል ደቡብ” መርሐ-ግብር በተመጣጣኝ ዋጋ ታዳሽ ኃይልን…