Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኢንዱስትሪ ፓርኮች በተፈጠረ የገበያ ትስስር ከ300 ሺህ በላይ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፤ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ኢትዮጵያ በተገነቡ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በተፈጠረ የገበያ ትስስር ከ300 ሺህ በላይ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡
የኮርፖሬሽኑ የማርኬቲንግና ኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ዘመን ጁነዲን…
ሚኒስትሮችን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ሀገር አቀፍ የጤና አውደ ርዕይን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕላንና ልማት ሚንስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) እና በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የተመሩ የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ቡድኖች ሀገር አቀፍ የጤና አውደ ርዕይን ጎብኝተዋል።
ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) በጉብኝቱ ወቅት…
በማህበራዊ ሚዲያ ለሽብር ወንጀል ቀስቃሽ መልዕክቶችን አስተላልፏል ተብሎ በተጠረጠረው ግለሰብ ላይ የ15 ቀን የክስ መመስረቺያ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በማህበራዊ ሚዲያ ለሽብር ወንጀል ቀስቃሽ መልዕክቶችን አስተላልፏል ብሎ ፖሊስ በጠረጠረው ግለሰብ ላይ የ15 ቀን የክስ መመስረቺያ ጊዜ ፈቀደ።
የክስ መመስረቻ ጊዜውን ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ…
የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት መርሐ ግብርን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት መሥራት እንደሚጠበቅ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት መርሐ ግብር ውጤታማ እንዲሆን በልዩ ትኩረት መስራት እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የ2015 በጀት ዓመት የከተማ ልማት ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት አፈጻጸም እየተገመገመ ነው፡፡
በሚኒስቴሩ…
ሳትታገት ታግቻለሁ በማለት የፍቅር ጓደኛዋን 500 ሺህ ብር የጠየቀችው ተከሳሽ በቁጥጥር ስር ዋለች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሳትታገት ታግቻለሁ ብላ የፍቅር ጓደኛዋን 500 ሺህ ብር የጠየቀችው ተከሳሽ በመኖሪያ ቤቷ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሏን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ።
ግለሰቧ የማታለል ወንጀሉን የፈፀመችው በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ጎሮ አይ ሲ ቲ ፓርክ አካባቢ…
የተፈጠረው ሰላም በፅኑ መሰረት ላይ እንዲቆም በጋራ መስራት ያስፈልጋል – የኦሮሞ ብሔረሰብ እና የሰሜን ሸዋ ዞን አመራሮች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካባቢው የተፈጠረውን ሰላም በፅኑ መሰረት ላይ እንዲቆም በጋራ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ እና የሰሜን ሸዋ ዞን አመራሮች ገለጹ፡፡
የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን እና ሰሜን ሸዋ ዞን አመራሮች በሁለቱ ዞኖች መካከል ያለውን ሰላም…
አምባሳደር ዣኦ ዢዩአን ቻይና በኢትዮጵያ የምታደርገውን የመሰረተ ልማት ግንባታ እንደምታጠናክር ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና መንግስት በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የመሰረተ ልማት ግንባታ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአን አረጋገጡ፡፡
የቻይና መንግስት በኢትዮጵያ ተግባራዊ እያደረገ ያለውን የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ ኢንሼቲቭ የ10…
ኢትዮጵያ ከ51 ሺህ በላይ የሱዳን ተፈናቃዮችን ተቀብላ እያስተናገደች መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ኢትዮጵያ ከ51 ሺህ በላይ የሱዳን ተፈናቃዮችን ተቀብላ እያስተናገደች መሆኑን ገልጿል።
ቋሚ ኮሚቴው በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውሀ እና መተማ ዮሀንስ አካባቢዎች በመጠለያ…
ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ድጋፉ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ (ኤ ቲ አይ) የምታደርገውን አስተዋፅዖ ለማሳደግ እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡
የተደረገው ድጋፍ ኢትዮጵያ…
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና በሙከራ ደረጃ እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና በሙከራ ደረጃ በዩኒቨርሲቲዎች እየተሰጠ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር የአካዴሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እየተሰጠ ያለው…