Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኦሮሚያ ክልል 4 ነጥብ 67 ቢሊየን ሊትር ወተት ተመረተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2017 በጀት ዓመት 4 ነጥብ 67 ቢሊየን ሊትር ወተት ተመርቷል፡፡
በኦሮሚያ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ቴክኒካል ዳይሬክተር አቶ ጎሞሮ ደሬሳ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የሌማት ትሩፋት በክልሉ የወተት ምርትን ከማሳደግ…
በመዲናዋ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ2017 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል አሉ፡፡
በበጀት ዓመቱ ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ 150 የትምህርት…
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጁገል ቅርስ ያለማው መንገድ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በዓለም አቀፉ የጁገል ቅርስ ያለማው የውስጥ ለውስጥ መንገድ የሀረሪ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ በክልሉ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ምቹ…
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ማህበር ሊመሰረት ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሚያከናውናቸው ሀገራዊ ተግባራት ላይ የቀድሞ ምሩቃን የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ የሚያስችል ማህበር ሊመሰረት ነው፡፡
የጎንደር ዩንቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ/ር) ዩኒቨርሲቲው በቀጣይ ቀናት…
በኦሮሚያ ክልል 9 ነጥብ 8 ሚሊየን ሔክታር ለዘር ዝግጁ ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመኸር እርሻ እስካሁን 9 ነጥብ 8 ሚሊየን ሔክታር መሬት ለዘር ዝግጁ ተደርጓል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡
የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ በሪሶ ፈይሳ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት ÷ በክልሉ ለመኸር እርሻ አስፈላጊው ዝግጅት…
የግል ድርጅቶች ሠራተኞች የጡረታ መዋጮ በአግባቡ እንዲከፈል ክትትል እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግል ድርጅቶች ሠራተኞች የጡረታ መዋጮ በአግባቡ እንዲከፈል አስፈላጊው ክትትል እየተደረገ ነው አለ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር፡፡
የአስተዳደሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አባተ ምትኩ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የግል…
የብልፅግና ፓርቲ መመስረት ለሀረሪ ክልል ዕድገት ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ መመስረት ሀረሪ ክልልን ከኋልዮሽ ጉዞ በመግታት ዕድገት እንዲመዘገብ አስችሏል አሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፡፡
አቶ አደም ፋራህ በሀረሪ ክልል በዘጠኙም ወረዳዎች የተገነቡ የፓርቲ ጽ/ቤቶችን መርቀው…
በጉዳያ ቢላ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉዳያ ቢላ ወረዳ ኢፈ ቢያ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው መጠጥ የጫነ ኤፍኤስአር ተሽከርካሪ ከሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ወደ ባኮ ከተማ ሲጓዝ በመገልበጡ ነው የተከሰተው፡፡
በተፈጠረው…
ምክር ቤቱ የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ አጸደቀ።
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ነው የተሻሻውን አዋጅ ያጸደቀው።
በምክር ቤቱ የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች…
ከፍተኛ ዕውቀት፣ ሀብትና ልምድ የተገኘበት ህዳሴ ግድብ …
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጠቃላይ የግንባታ ሂደት ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ዕውቀት፣ ሀብትና ልምድ ያመጣ ፕሮጀክት ነው።
በመጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ግንባታው በይፋ የተጀመረው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ከ12 ሺህ በላይ ሰዎች የተሳተፉ…