Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በ3 ሺህ ድሮኖች የደመቀው የዋዜማ ምሽት፡ በራስ አቅም ወደ ቴክኖሎጂ ከፍታ
ዘመኑ የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ውድድር የገነነበት ነው። ሀገራት ከሰለጠነ የሰው ኃይል ባለቤትነት እስከ ዲጂታል ሽግግር አዳዲስ ከፍታዎችን ለመቆናጠጥ በእሽቅድድም ላይ ናቸው፡፡
በዚህ ዓለም አቀፍ ነባራዊ ሁኔታ ውስጥ ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በመደመር መንግሥት እሳቤ በቴክኖሎጂው መስክ…
የተሳለጠ ሎጂስቲክስ ግዙፍ ኢኮኖሚና ብዙ ሕዝብ ላላት ኢትዮጵያ ወሳኝ ሚና አለው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመኑን የዋጀ ሎጂስቲክስ ግዙፍ ኢኮኖሚ እና ብዙ ሕዝብ ላላት ኢትዮጵያ ወሳኝ ሚና ይጫወታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሞጆ ሎጂስቲክስ ማዕከል ምረቃ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ ሎጂስቲክስ…
የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፣ የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት…
ብርሃናማው ቀን መስረከም አንድ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ መስከረም አንድ ነው፡፡ አንድ የምንለው ግን ለቀን መቁጠሪያ ብቻ አይደለም፤ ለአዲስ ጅምር ለአዲስ ተስፋ ለአዲስ ስኬትም ነው።
ዛሬ በሀገራችን አራቱም ማዕዘን የደስታና የአዲስ ተስፋ ስሜት ሰፍኗል፤ ህዝቡ በባህል አልባሳት አጊጧል፤…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ ዓመት በዓልን በማስመልከት ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ ዓመት በዓልን በማስመልከት በመዲናዋ በሚገኙ በ30ዎቹም የምገባ ማዕከላት ማዕድ አጋርተዋል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት አዲሱን ዓመት…
በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመው የነዳጅና ፔትሮሊየም ኢኒስቲትዩት ተማሪዎችን ሊቀበል ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲው ስር ለተቋቋመው የነዳጅና ፔትሮሊየም ኢኒስቲትዩት በ22 ልዩ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ሊቀበል ነው፡፡
ኢኒስቲትዩቱ በካሉብ፣ ሂላላና ጎዴ ከተሞች በ10…
የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች፣ አምባሳደሮችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
በመጪው አዲስ ዓመት በኢትዮጵያ ሰላም፣…
አዲስ ዓመት እና እቅድ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ ዓመት ሲመጣ አዲስ ተስፋ ይሰነቃል፤ ሰዎች ለአዳዲስ ፈተናና እድሎች ራሳቸውን ያዘጋጃሉ፡፡
የአዲሱን ዓመት መምጣት አስታክከው ለቀጣይ የህይወታቸው ጉዞ አዳዲስ ውሳኔዎችን ይወስናሉ፡፡
በአዲሱ ዓመት የተሻለ ሕይወት…
“አንድ” ቁጥር ብቻ አይደለም
"የሺህ ማይል ጉዞ በአንዲት ርምጃ ይጀመራል" ይባል የለም?
በሕይወት ዘመናችን የምንመኛቸው ትልልቅ ሕልሞች፣ የምንመኛቸው ስኬቶች እና ልንደርስባቸው የምንመኛቸው ማዕረጎች ሁሉ መነሻቸው ያቺ «አንድ» የምትል ትንሽ ነገር ነች።
ቁጥር «አንድ» በሒሳብ ስሌት ውስጥ ሰንሰለቱን…
መላው ኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመትን እያከበሩ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) መላው ኢትዮጵያውያን የ2019 አዲስ ዓመትን ተቀብለው በማክበር ላይ ይገኛሉ።
የኢትዮጵያውያን የዘመን መለወጫ የሆነው መስከረም አንድ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል።
የሃይማኖት አባቶች አዲሱን ዓመት…