Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በጃዊ ወረዳ ጫካ ገብተው የነበሩ ቡድኖች እርቅ በመፈፀም ወደ ቤታቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በጃዊ ወረዳ በተለያዩ ምክንያቶች ጫካ ገብተው የነበሩ ቡድኖች እርቅ በመፈፀም ወደ ቤታቸው ተመለሱ።
የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ ጌታቸው ቢሻው÷ በመንግስት የስራ ኃላፊዎች ላይ ቅሬታ…
በአደገኛ ዕፅ ዝውውር የተጠረጠረው ጋዜጠኛ በቁጥጥር ሥር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአደገኛ ዕፅ ዝውውር የተጠረጠረውን ጋዜጠኛ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ፡፡
በአደገኛ ዕፅ ዝውውር የተጠረጠረው ጋዜጠኛ በቁጥጥር ስር የዋለው ከአዲስ አበባ ወደ ዱባይ ዕፁን…
የአፍሪካ ሚኒስትሮች ልዑክ በአዳአ ወረዳ የስንዴ ልማትን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ሚኒስትሮችና ሌሎች የስራ ኅላፊዎችን ያካተተ የልዑካን ቡድን በምስራቅ ሸዋ ዞን አድአ ወረዳ የስንዴ ልማት ጎብኝቷል።
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ከኒጀር፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ኮትዲቯር…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የሃላላ ኬላ ሪዞርትን መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር አካል የሆነውን ሃላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፍተዋል፡፡
ሪዞርቱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተጨማሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የክልል…
በ9 ወራት ከ324 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከታክስ እንዲሁም ከአገር ውስጥና የውጭ ቀረጥ ከ324 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ “ግብር ለአገር” በሚል መሪ ሐሳብ በአገር አቀፍ ደረጃ ያስጀመረው ከየካቲት እስከ የካቲት ለአንድ ዓመት…
በድሬዳዋ የመደመር ትውልድ መጻሕፍ ትውውቅ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የመደመር ትውልድ መጻሕፍን የማስተዋወቅ መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር÷ “የመደመር ትውልድ” መፅሐፍ ÷ አንድነትን፣ የዴሞክራሲ ሥርዓትን እና ተሥፋን በትውልድ…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ ስንዴ ወደ መላክ የተሸጋገርነው በትጋት ስለሠራን ነው አሉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስንዴ ከውጪ ሀገር ከማስገባት ወደ መላክ የተሸጋገርነው ባለን ሐብት ዐቅደን ጠንክረን በመሥራታችን ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የብልጽግና ጉዟችን…
በመዲናዋ ከተማ አቀፍ የመምህራን ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ "ትምህርት ቤት ለመማር፤ መምህራን ለማስተማር" በሚል መሪ ሐሳብ ከተማ አቀፍ የመምህራን የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡
በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው ውይይት ከ5 ሺህ በላይ መምህራን ተሳትፈዋል፡፡
ከንቲባ…
ባለፉት 9 ወራት ተኪ ምርት በማምረት ከ 129 ሚሊየን ዶላር በላይ ማዳን ተቻለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ተኪ ምርት በማምረት ከ 129 ሚሊየን ዶላር በላይ ማዳን መቻሉን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡
ኮርፖሬሽኑ የ2015 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በጅማ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡
በግምገማ…
የሠራተኞችን ጥያቄ ለመመለስ መንግስት ጥረት እያደረገ ነው- የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራተኞችን ጥያቄ ደረጃ በደረጃ ለመመለስ መንግስት ከኢትዮጵያ የሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጋር እየተነጋገረ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ ለዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡…