Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ ሽመልስ አብዲሳ ስንዴ ወደ መላክ የተሸጋገርነው በትጋት ስለሠራን ነው አሉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስንዴ ከውጪ ሀገር ከማስገባት ወደ መላክ የተሸጋገርነው ባለን ሐብት ዐቅደን ጠንክረን በመሥራታችን ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የብልጽግና ጉዟችን…
በመዲናዋ ከተማ አቀፍ የመምህራን ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ "ትምህርት ቤት ለመማር፤ መምህራን ለማስተማር" በሚል መሪ ሐሳብ ከተማ አቀፍ የመምህራን የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡
በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው ውይይት ከ5 ሺህ በላይ መምህራን ተሳትፈዋል፡፡
ከንቲባ…
ባለፉት 9 ወራት ተኪ ምርት በማምረት ከ 129 ሚሊየን ዶላር በላይ ማዳን ተቻለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ተኪ ምርት በማምረት ከ 129 ሚሊየን ዶላር በላይ ማዳን መቻሉን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡
ኮርፖሬሽኑ የ2015 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በጅማ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡
በግምገማ…
የሠራተኞችን ጥያቄ ለመመለስ መንግስት ጥረት እያደረገ ነው- የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራተኞችን ጥያቄ ደረጃ በደረጃ ለመመለስ መንግስት ከኢትዮጵያ የሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጋር እየተነጋገረ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ ለዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡…
በቀን 288 ሺህ እንጀራ የሚጋገርበት ማዕከል ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በቀን 288 ሺህ እንጀራ የሚጋገርበትና እንጀራን ኢንዱስትራላይዝ በማድረግ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው ለሚ እንጀራ ማዕከል ተመረቀ፡፡
ማዕከሉ ከ2 ሺህ እናቶች በተጨማሪ በተለያዩ የስራ መስኮች ለ1ሺህ ነዋሪዎች በአጠቃላይ…
ከ200 በላይ ከንቲባዎች በመዲናዋ የለውጡ ስኬት ማሳያ የሆኑ ታላላቅ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ200 የሚበልጡ የኢትዮጵያ ከተሞች ከንቲባዎች በአዲስ አበባ የለውጡን ስኬት ማሳያ የሆኑ ታላላቅ ፕሮጀክቶችን መጎብኘታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትሰሰር ገጻቸው “ከ200 በላይ ለሚሆኑ…
በመዲናዋ ነገ ምንም አይነት ሰልፍ አለመኖሩ ፖሊስ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የላብ አደር ቀንን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ ምንም አይነት የአደባባይ ኩነቶችና ሰልፍ እንዲሁም ፖሊስም ሆነ የአስተዳደር አካላት የሚያውቁት ምንም ዓይነት ስብሰባ አለመኖሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ጉዳዩን…
አቶ ሽመልስ ከኒጀር፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ኮትዲቯር ልዑካን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተደዳድር ሽመልስ አብዲሳ ከኒጀር፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ኮትዲቯር የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም አቶ ሽመልስ በኦሮሚያ ክልል በግብርና ስራዎች የተከናወኑ ውጤታማ ተሞክሮዎችን ለልዑካኑ…
የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎች ዝርዝር ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በአማራ ክልል እየወሰደ ባለው እርምጃ በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡
የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል በአማራ ክልል እየወሰደ ባለው እርምጃ ህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ ሲንቀሳቀሱና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከ200 በላይ የከተማ ከንቲባዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመላው ኢትዮጵያ ለመጡ ከ200 በላይ የከተማ ከንቲባዎች ገለጻ አድርገዋል።
በመድረኩ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች መገኘታቸውንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡
የውይይ መድረኩ የበለፀጉ…