Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአቶ ርስቱ ይርዳ የተመራ ልዑክ በሥራ ዕድል ፈጠራ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ የተመራ ልዑክ በወላይታ ዞን በሥራ ዕድል ፈጠራ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞችን ጎበኘ፡፡ ልዑኩ ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችንና የምክር ቤት አባላትን ያካተተ ነው፡፡…

አምባሳደር ምስጋኑ ኢትዮጵያ የውስጥ ችግሯን የፈታችበት መንገድ ሁነኛ ተምሳሌት ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካውያን ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ ለሚለው አህጉራዊ መርህ ኢትዮጵያ የውስጥ ችግሯን የፈታችበት መንገድ ሁነኛ ተምሳሌት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ከአፍሪካ ሕብረት የፖለቲካ፣…

አምባሳደር ተፈራ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ተፈራ ደርበው የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ አቅርበዋል፡፡ አምባሳደር ተፈራ ደርበው በቅርቡ በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው መሾማቸውን ያስታወሰው በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ነው።…

ለአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ አስከሬን አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአንጋፋው አርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ አስከሬን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል ተደርጎለታል። አቀባበሉን ያደረጉት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እንዲሁም የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ናቸው፡፡…

የብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን የቅድመዝግጀት ስራውን ማጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ተሃድሶ የቅድመ ዝግጅት ሥራውን በማጠናቀቅ ወደ ተግባር ሥራ ለመግባት የሚችልበት ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለፀ፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም እንዲሁም የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ እና የምክር…

“በፍ/ቤት የተያዘን ክስ እንዲቋረጥ አስደርጋለሁ” በማለት ጉቦ ተቀብሏል በተባለ ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “በፍርድ ቤት የተያዘ የሙስና ክስን እንዲቋረጥ አስደርጋለሁ” በማለት ጉቦ ተቀብሏል በተባለ ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ክሱ የቀረበው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሽ ሳሙኤል ታደሰ በቂርቆስ…

አቶ ደመቀ መኮንን በዛንዚባር የሚገኘውን የአፄ ኃይለሥላሴ ትምህርት ቤት ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዛንዚባር የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ገብኝተዋል። ትምህርት ቤቱ ከ75 ዓመታት በፊት መመስረቱ በጎብኝቱ ወቅት…

የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት በኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላምን ለማስፈን ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ዛሬ ባሳላፈው ውሳኔ አረጋገጠ፡፡ ምክር ቤቱ የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል ዘላቂ ሠላም ለማስፈን የተደረሰውን ሥምምነት…

የሶዶ ኦሮሞ ሜልባ ገዳ ምሥረታ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶዶ ኦሮሞ ሜልባ ገዳ ምሥረታ በሰዴን ሶዶ ወረዳ ኦዳ ከለቻ ተካሄደ። ባለፉት ሥርዓቶች የሶዶ ኦሮሞ በደረሰበት የተለያዩ ጫናዎች ምክንያቶች የገዳ ሥርዓቱን አቋርጦ መቆየቱ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተነግሯል። ተቋርጦ የነበረው የሶዶ ኦሮሞ ገዳ…

በፒራሚድ ንግድ ስልት ላይ የተሰማሩ ሁለት ኩባንያዎች በህግ ሊጠየቁ ነው 

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፒራሚድ ንግድ ስልት ላይ የተሰማሩ ሁለት ኩባንያዎችን በህግ ለመጠየቅ ሂደቶች መጀመሩን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የፒራሚድ ንግድ ስልት የሚያስከትለውን ማህበራዊ ምስቅልቅል ለማስቆም አፋጣኝ የእርምት እርምጃ እንደሚያስፈልግ…