Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ከተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያ ተወካይ አቡባካር ካምፖ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም አቶ ሙስጠፌ ዩኒሴፍ በሶማሌ ክልል እርዳታ ለሚሹ ዜጎች…
ከ1 ሺህ ወራት ኢባዳ የላቀ ምንዳዋ ሚዛን የሚደፋው “ለይለቱል ቀድር”
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ሣምንት በሚጠናቀቀው የረመዷን ወር ከ1 ሺህ ወራት ወይም ከ83 ዓመት ከ3 ወራት ኢባዳ በላይ የላቀ ምንዳ ያላት አንድ ሌሊት “ለይለቱል ቀድር” ትገኛለች፡፡
ይችን በረከተ ብዙ “ለይለቱል ቀድር” ምዕመኑ በንቃት እንዲጠብቃት አስተምኅሮቱ…
መንግሥት የፒራሚድ ስልትን በሚተገብሩ ድርጅቶች ላይ ሕግ እንዲያስከብር ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ሕገ ወጡን የፒራሚድ ስልት በሚተገብሩ ድርጅቶች ላይ ሕግ እንዲያስከብር በድርጅቱ ተመልምለው የቆዩ ግለሰቦች ጠየቁ፡፡
“ኢትኬር” የተሰኘው ድርጅት በዚሁ የንግድ ስልት ላይ መሰማራቱን በድርጅቱ ተመልምለው የቆዩ ግለሰቦች አጋልጠዋል።…
በመዲናዋ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በትንሳኤ በዓል ዋዜማና በበዓሉ ዕለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ም/ ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
1 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶዝ የኮሌራ ክትባት ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የኮሌራ ቁጥጥር ግብረ ሃይል ለጤና ሚኒስቴር 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶዝ የኮሌራ ክትባት ድጋፍ አድርጓል፡፡
የተደረገው የኮሌራ ክትባት ድጋፍ በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ መግባቱን የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ አስታውቋል፡፡
ድጋፉ…
በስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮጀክት ላይ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮጀክት ላይ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር እየመከረ ነው፡፡
በመድረኩ የኢትዮጵያ፣ የኬንያ እና የታንዛኒያ ተወካዮች እንዲሁም የዓለም ባንክ፣ የምስራቅ አፍሪካ የክህሎት ትራንስፎርሜሽን እና…
የሸገርና አንበሳ አውቶብሶች በጥናት ላይ የተመሠረተ ስምሪት በማዘጋጀት ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገርና አንበሳ አውቶብሶች በጥናት ላይ የተመሠረተ አዲስ ስምሪት በማዘጋጀትቀልጣፋ የትራንፖርት አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የአውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ።
የሸገር እና አንበሳ አውቶብሶች የነበራቸውን ስያሜ እንደያዙ…
የኢትዮጵያ የፋይናንስ ልዑክ ከዓለም ባንክና አይ ኤም ኤፍ ሃላፊዎች ጋር ሲያደርግ የቆየው ውይይት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የፋይናንስ ልዑክ ከዓለም ባንክ እና ከዓለም አቀፉ የገንዘባ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ሃላፊዎች ጋር ለአንድ ሳምንት ሲያደርግ የቆየውን ውይይት አጠናቅቋል፡፡
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሽ በቀለ (ዶ/ር) በትዊተር ገጻቸው…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለፋሲካ በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ።
በመልዕክታቸውም÷ “ለሀገራችን ክርስቲያኖች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በደኅና አደረሰን! የኢየሱስ ክርስቶስ ስቃይና ሞት እንዳለ ሆኖ ምኅረት፣ የዘለዓለም…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረጋውያን፣ እና ለአቅመ ደካሞች የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ…