Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የስቅለት እና የፋሲካ በዓልን ስናከብር አቅም የሌላቸውን ወገኖች በመደገፍ ሊሆን ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስቅለት እና የፋሲካ በዓልን ስናከብር አቅም የሌላቸውን ወገኖች በመደገፍ ሊሆን ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ።
ርዕሰ መስተዳድሩ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለስቅለት እና ለፋሲካ በዓል የእንኳን…
ግብረ ሃይሉ የስቅለት እና የትንሳኤ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስቅለት እና የትንሳኤ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረሃይል አስታወቀ፡፡
በዓላት ሲቃረቡ ከወትሮው የተለየ የእግረኞች እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ይስተዋላል፤…
የድንበር አካባቢ ትብብርን ማሳደግ ቀጠናዊ ውህደትን እውን ለማድረግ ይረዳል – አቶ አሕመድ ሺዴ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድንበር አካባቢ ትብብርን ማሳደግ ቀጣናዊ ውህደትን እውን ለማድረግ እንደሚረዳ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ።
አቶ አህመድ ሺዴ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ)…
የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል ተከበረ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ተከበረ።
በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፣ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እና በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት፥ በስግደት፣ በጾም፣ በጸሎት እና…
ብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የሰላም ጥሪን በመቀበል ትጥቅ ከፈቱ የሸኔ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን የሰላም ጥሪን በመቀበል ትጥቅ ከፈቱ የሽብር ቡድኑ ሸኔ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያየ።
ብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል፥ የሽብር ቡድኑ የቀድሞ ታጣቂዎች መሳሪያ…
ኢትዮጵያ ወንጀልን በመከላከል ለቀጣናው ሰላም እያከናወነች ያለውን ስራ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ዘለል ወንጀል እና ሽብርተኝነትን በመከላከል ለቀጣናው ሰላም እያከናወነች ያለውን ስራ አጠናክራ እንደምትቀጥል የኢትዮጵያ የፌዴራል ፖሊስ ገለጸ።
የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድንበር ዘለል ወንጀሎችንና ሽብርትኝነትን…
በመዲናዋ መሬት አሰጥሃለሁ በማለት ከአንድ ግለሰብ 30 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ በመጠየቅ ገንዘብ የተቀበሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባዶ ቦታ በከተማው ካቢኔ በምደባ አስወስንልሀለሁ በማለት ከአንድ ግለሰብ 30 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ በመጠየቅ ገንዘብ የተቀበሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
እራሱን የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ አባል እንደሆነ በማስመሰል እና በየካ…
ምእመኑ በጾም ወቅት ያሳየውን መረዳዳትና አብሮነት የዘወትር ተግባር አድርጎ ሊቀጥል ይገባል-የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምእመኑ በጾም ወቅት ያሳየውን መረዳዳትና አብሮነት የዘወትር ተግባር አድርጎ ሊቀጥል እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የዐቢይ ፆም በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በኩል…
ኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነት ተሞክሮዋን አካፈለች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ - ሩሲያ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፎረም ላይ የሳይበር ደህንነት ተሞክሮዋን አካፈለች፡፡
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ በመድረኩ ÷ ኢትዮጵያ በሳይበር…
በአዲስ አበባ ከ43 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ ሕገ ወጥ መሬት ታግዷል- ኮሚቴው
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፀረ ሙስና ኮሚቴ ከሕዳር 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሕገ ወጥ የተገኘ 43 ሺህ 436 ነጥብ 44 ካሬ ሜትር መሬት ማገዱን አስታወቀ፡፡
የኮሚቴው ሰብሳቢ እና የአዲስ አበባ ከተማ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ሊድያ…