Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ጥቁር ህዝቦች ታሪክ ቅርስና ትምህርት ማዕከል አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ጥቁር ህዝቦች ታሪክ ቅርስና ትምህርት ማዕከል አባላት ጋር ተወያዩ፣ መቀመጫውን በለንደን ያደረገው የዓለም የጥቁር ህዝቦች የታሪክ ቅርስና ትምህርት ማዕከል ዋና…

በማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምና ደኅንነት ላይ ለኮሙኒኬሽን ኃላፊዎችና ለሚዲያ ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ለክልልና ለተቋማት የኮሙኒኬሽን ኃላፊዎችና ለሚዲያ ባለሙያዎች በማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምና ደኅንነት ላይ ሥልጠና ተሰጠ፡፡ “ውጤታማ ተግባቦት ለኢትዮጵያ ልዕልና” በሚል ርዕስ በተሰጠው ሥልጠና ማጠቃለያ ላይ ንግግር ያደረጉት የመንግስት ኮሙኒኬሽን…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የእርሻ ትራክተሮችን ለደንበኞቹ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከጀርመን ልማት ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ያቀረባቸውን 17 የእርሻ ትራክተሮች ለሊዝ ፋይናንስ ደንበኞቹ አስረከበ። የልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸዉ ዋጬ ÷ "አርሶ አደሩ ዘመናዊ የግብርና ሜካናይዜሽን እርሻ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ መጪዎቹን የፋሲካ እና የዒድ አልፈጥር በዓላት ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል። በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 በመገኘት ለተቸገሩ ወገኖች እና አቅመ ደካሞች ማዕድ ያጋሩት ፕሬዚዳንቷ ወቅቱ የክርስትና እና እስልምና…

የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሰርቀዋል በተባሉ 4 ተጠርጣዎች ላይ ምርመራ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሰርቀዋል በተባሉ አራት ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ኮተቤ…

ሙሉቀን ሐብቱን (ዶ/ር) ጨምሮ 5 ተከሳሾች በነፃ እንዲሰናበቱ ፍርድ ቤቱ ወሠነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የቴክኒክ ሙያ ሥልጠናና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ሙሉቀን ሐብቱን (ዶ/ር) ጨምሮ አምሥት ተከሳሾች በነፃ እንዲሰናበቱ ፍርድ ቤቱ ወሰነ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…

ተመድ የኢትዮጵያን ሠላም አስከባሪ ሠራዊት አመሰገነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሠራዊት በሶማሊያ እና ቀጣናው ሠላም በማስፈን ረገድ ለተወጣው ሚና አመሰገነ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በሶማሊያ ባይደዋ ከተማ የተፈናቀሉ ዜጎችን…

900 ሺህ ተፈናቃዮችን ለመደገፍ 62 ሚሊየን ዶላር ያሥፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በቀጣይ ስድስት ወራት 900 ሺህ ያህል ተፈናቃዮችን ለመደገፍ 62 ሚሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ የሥደተኞችን ሕይወት ለመታደግ የተጠየቀው የገንዘብ ድጋፍ በአስቸኳይ እንደሚያስፈልግ…

ከ60 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ ትራክተሮች ለዞኖች ተሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 22 ትራክተሮችን ለዞኖች አስረከበ፡፡ ግብርናውን ለማዘመን የክልሉ መንግስት ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ 22 ትራክተሮችን ገዝቶ ለዞኖች ማስረከቡን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከስሎቬኒያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ታንያ ፋዬን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስሎቬንያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ታንያ ፋዬን ጋር ተወያዩ። በዚህም ወቅት፥ በኢትዮጵያና በስሎቬኒያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…