Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በ5ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ- ግብር 6 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኝ እንደሚተከል ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀገር አቀፍ ደረጃ በ5ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር 6 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል መታቀዱን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ከሚተከለው ውስጥ 45 በመቶው ለደን የሚውል ሲሆን ቀሪው 55 በመቶ ደግሞ ለጥምር ግብርና እና ፍራፍሬ ልማት…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከመደመር መጽሐፍ ሽያጭ ከ75 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የክልል ማዕከላትና የዞን መዋቅር በጋራ በዳረጉት መድረክ ከ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ ከ75 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ፡፡
ከ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ ከሚገኝ ገቢ በክልሉ የመደመር ትውልድ…
የአውሮፓ ሀገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት የሚያደርጉት ጉብኝት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት እውቅና የሰጠ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሀገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ጉብኝት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት እውቅና የሰጠ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም ሳምንታዊ…
በትግራይ ክልል የጤና ተቋማትን መልሶ ለማደራጀት የሚያስችል ጉብኝት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የጤና ሥራዎችን ለማየት እና ተቋማቱን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል ጉብኝት እየተካሄደ ነው፡፡
ከጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የተውጣጡት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑካን ቡድን በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ መሪነት በትግራይ ክልል…
ኢትዮጵያ በተመድ የሕዝብና ዕድገት ኮሚሽን ጉባዔ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው በተባበሩት መንግስታት የሕዝብና ዕድገት ኮሚሽን 56ተኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡
ጉባዔው “ሕዝብ፣ ትምህርት እና ዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ሐሳብ ነው እየተካሔደ የሚገኘው፡፡
በፕላንና ልማት…
ሀገር አቀፍ የፀረ-አደንዛዥ ዕፆች የንቅናቄ ማስጀመሪያ መረሃ ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)''ወጣቶችን ከአደንዛዥ ዕፆች እና መጤ ልማዳዊ ድርጊቶች እንታደግ'' በሚል ቃል ሀገር አቀፍ የፀረ-አደንዛዥ ዕፆች የንቅናቄ ማስጀመሪያ መረሃ ግብር እየተካሄደ ነው።
የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) በመርሃ ግብሩ…
ኢትዮጵያ ሀገር-በቀል ኢኮኖሚ ላይ በትኩረት እንደምትሠራ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ሀገር-በቀል ኢኮኖሚ ላይ በትኩረት እንደምትሠራ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ አስታወቁ።
ሚኒስትሩ “ከዕዳ መውጣት ፣ ዕድገት ማስመዝገብ” በሚል መሪ ቃል አሜሪካ በተዘጋጀው በዓለም አቀፉ የኢኮኖሚ መድረክ የፓናል ውይይት ላይ…
የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ በሚኖራቸው የሁለት ቀን ቆይታ ከመንግስት እና ከአፍሪካ ሕብረት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር እንደሚወያዩ ይጠበቃል።
ጉብኝቱ…
የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ሕብረተሰቡ ከግብይት መጭበርበር ሊጠነቀቅ እንደሚገባ አስገነዘበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስልታቸውን እየቀያየሩ በበዓል ሰሞን ከሚፈጸሙ የግብይት መጭበርበሮች ሕብረተሰቡ እንዲጠነቀቅ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አሳሰበ፡፡
የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን እና ሕዝብ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ እንዳለ አሰፋ እንዳሉት÷ በርካቶች እንደአቅማቸው…
በበዓል ሰሞን አደጋ እንዳይከሰት ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከበዓላት ጋር በተያያዘ አደጋዎች እንዳይከሰቱ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡
በበዓላት ወቅት እሳት እና የኤሌክትሪክ ኃይል በስፋት ጥቅም ላይ ስለሚውሉ ይህን ተከትሎ በመጪው የትንሳዔ በዓል…