Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሀገራችን የፖለቲካ ተዋናያን ከህገ ወጥ እና መርህ አልባ እንቅስቃሴ ሊቆጠቡ ይገባል – ብልጽግና ፓርቲ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራችን የፖለቲካ ተዋናያን ከህገ ወጥ እና መርህ አልባ እንቅስቃሴ ሊቆጠቡ ይገባል ሲል የብልጽግና ፓርቲ አሳሰበ፡፡
የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡
በመግለጫውም የብልጽግና ፓርቲ የሁሉም…
የ120 ሰዎች ክስ ተቋረጠ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ማረሚያ ቤት የነበሩና በፍትሕ ሚኒስቴር አማካኝነት ጉዳያቸው ሲታይ የነበሩ 120 ታራሚዎች ክስ ተቋርጦ ዛሬ ተለቀዋል።
በባለፉት ዓመታት ከነበረው አለመረጋጋት ጋር ተያይዞ በማረሚያ ቤቱ ውስጥ ጉዳያቸው ሲታይ የነበሩ ታራሚዎች ክስ…
ሚኒስቴሩ ለ2 ሺህ 800 ዐቅመ-ደካማ የከተማዋ ነዋሪዎች ማዕድ አጋራ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የዓብይ እና የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ ለ2 ሺህ 800 ዐቅመ-ደካማ የከተማዋ ነዋሪዎች ማዕድ አጋራ፡፡
ከ420 ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ የማዕድ ማጋራት መርሐ-ግብሩን ያከናወነው በባቡል ኸይር በጎ አድራጎት…
ከመሬት ይዞታ ጋር በተያያዘ ከ132 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ባደረሱ 48 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሠረተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ሺህ 392 ካሬ ሜትር ይዞታን ያለአግባብ ለግለሰቦች እንዲሰጥ በማድረግ ከ132 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ ወንጀል የተጠረጠሩ 48 ተከሳሾች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ።
ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…
በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የተከሰተውን የሰደድ እሳት መቆጣጠር አለመቻሉ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባለፈው መጋቢት 29 ቀን ጀምሮ በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የተከሰተውን የሰደድ እሳት እስካሁን መቆጣጠር አለመቻሉ ተገልጿል።
በሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኘው የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ውስጥ ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ሰደድ እሳት መጋቢት 29 ቀን…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 19ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።
ምክር ቤቱ በፌዴራል መንግስት የግዢና ንብረት አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ ላይ የተወያየ ሲሆን በአፈጸጸም…
ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉትን ድጋፍ አሁንም እንደቀጠሉ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉትን ድጋፍ አሁንም እንደቀጠሉ ነው።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተለያዩ ተቋማት አምስተኛ ዙር ድጋፍ ማድረጋቸውን አስታውቋል።
በዚህም ሬዳዋ ሞተርስ ኢንዱስትሪ 15 ሚሊየን ብር ለግሷል።…
የቅባት እህል አምራቾችን ከዘይት አምራቾች ጋር የሚያገናኝ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅባት እህል አምራቾችን ከዘይት አምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር የሚያገናኝ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።
ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ ግብርና ሚኒስቴር እና ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጋራ ባዘጋጁት የውይይት መድረክ÷ የቅባት እህል አመራረት፣…
በጎንደር እና ደሴ የከተሞቹን ሰላምና የህግ የበላይነት ለማረጋገጥ የተለየያዩ ክልከላዎች ተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር እና የደሴ ከተማ አስተዳደሮች የፀጥታ ኮማንድ ፖስቶች የከተሞቹን ሰላምና የህግ የበላይነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ክልከላዎችን አስቀመጡ፡፡
የጎንደር ከተማ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት ሚያዝያ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ነው…
የትንሳኤ እና የኢድ በዓላትን ለማክበር በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ገበያውን የሚረብሹ ደላሎችን ከገበያ ስርዓቱ በማስወጣት ቀጣይ ለሚከበሩ የትንሳኤ እና የኢድ በዓላት በቂ ዝግጅት መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
የበዓላቱን አከባበር አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…