Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ዓመታዊ የኢንቨስትመንት ፎረም በያዝነው ወር በመዲናዋ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ)"ኢንቨስት ኢትዮጵያ 2023” ዓመታዊ የኢንቨስትመንት ፎረም ከሚያዝያ 18 እስከ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን÷ ፎረሙን በማስመልከት ዛሬ…

ከሙስና ጥቆማ በኋላ ያለው ተጠያቂነትን የማረጋገጥ ሥራ ለሌላ ዙር ሌብነት የተጋለጠ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙስና ወንጀል ጥቆማዎች በብዛት እንደሚቀርቡ የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽኖች የጋራ የትስስር ጉባዔ በአዳማ እየተካሄደ ነው፡፡ የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል…

የቻይናው ሲሚንቶ አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ በዘርፉ መዋዕለ ነዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከሲኖማ ዓለም አቀፍ ኩባንያ ሊቀመንበር እና የሲ ኤን ቢ ኤም ተቋም ዋና ዳይሬክተር ሉ ያን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኩባንያው በኢትዮጵያ በሲሚንቶ ዘርፍ መዋዕለ ነዋይ ማፍሰስ በሚችልበት ሁኔታ…

በአማራ ክልል 7 ነጥብ 8 ሚሊየን ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ መርኃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 7 ነጥብ 8 ሚሊየን ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ መርኃ ግብር በይፋ ተጀምሯል፡፡ በኢትዮጵያ ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማሳደግ ያለመ ሦስተኛው ምዕራፍ የምግብ…

በደቡብ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ751 ሚሊየን በላይ ችግኝ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ751 ሚሊየን በላይ ችግኝ የማዘጋጀት ስራ እየተከናወነ መሆኑን የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።   በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ባለሙያ አቶ መስፍን ባልቻ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የስሎቫንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስሎቫንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታንጃ ፋጆን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።   ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

በይርጋለም የተቀናጀ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ ያሉ ኩባንያዎች ውጤታማ እየሆኑ ነው – ኮርፖሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ ፈቃድ ወስደው ወደ ስራ የገቡ ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን ለገበያ በማቅረብ ላይ ውጤታማ መሆናቸውን የሲዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ። ኩባንያዎቹ…

በጋምቤላ ክልል የልዩ ኃይል አደረጃጀታዊ መዋቅርን የማስፈጸም ተግባራዊ ስራ ተጀምሯል – የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በመንግስት የተጠናው የልዩ ኃይል አደረጃጀታዊ መዋቅርን የማስፈጸም ተግባራዊ ስራ መጀመሩን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰናይ አኩዎር የልዩ ኃይል አደረጃጀቱን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ…

ከመዲናዋ ነዋሪዎች ለህዳሴ ግደብ 518 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 518 ሚሊየን ብር ድጋፍ መሰብሰቡን በአዲስ አበባ የግድቡ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባባሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት አስታውቋል። የግድቡ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበትን 12ኛ ዓመት በማስመልከት ዛሬ በየካ…

የዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝነት ረቂቅ አዋጅ ነጻነትን ከተጠያቂነት ጋር የሚያሰፍን ሆኖ እንደሚዘጋጅ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝነት የሚደነግገው ረቂቅ አዋጅ ነጻነትን ከተጠያቂነት ጋር የሚያሰፍን ሆኖ እንደሚዘጋጅ ተገልጿል፡፡ ረቂቅ አዋጁን በሚመለከት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ጋር የግብዓት ማሰባሰቢያ…